Get Mystery Box with random crypto!

@Nhiii😍😍😘

የቴሌግራም ቻናል አርማ nhiyee — @Nhiii😍😍😘 N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nhiyee — @Nhiii😍😍😘
የሰርጥ አድራሻ: @nhiyee
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 200
የሰርጥ መግለጫ

wel come to ma cannal ✨✨

Cutes
pics 🗻
Birthday wish 🎂🎂
Music 💤◀▶🔽
Danse&tiktok💃💃
Firens ship pic 👫👬

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-11 00:58:49
@ttttensu
@ttttensu
111 viewsTeNsU , 21:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 22:45:26
best best dance video
B
tenesu & getesh
yemelketut

@ttttensu
@ttttensu
142 viewsTeNsU , 19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 19:09:59 '' ሰበር ዜና

የ2014ዓ.ም አገር አቀፍ ፈተና ሊሰረዝ ይችላል ተባለ።

በዘንድሮ ፈተና ላይ CYBER CHEATING መኖሩን ያስተዋልን መሆኑን እና ከጥቂት ቀናት በፊት ውጤት መውጣቱን ተከተሎ ፣ በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች የውጤት ግሽበት የታየ መሆኑን ያስረዱት ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ
በነኚ ትምህርት ቤቶች የተፈተኑ ተማሪዎች ውጤቱ ሙሉ በሙሉ ሊሰረዝ እንደሚችል በTwitter ገፃቸው አሳስበዋል!

በዚህም ምክንያት ተማሪ እና የተማሪ ወላጆች ሀሳብ ውስጥ እንዳይገቡ አበክረው የገለፁት ሚኒስትሩ ቀጣይ ሊወሰዱ በሚችሉ ማንኛውም እርምጃዎች ምንም ይሁኑ ምን ለመቀበል ስነ ልባናዊ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባቸው ገልፀዋል!


SOURCE :

''ብዬ ብናገር ልታምኑኝ አይገባም!ጅላንፎ ሁላ APRIL THE FOOL እሺ በሉ አሁን SHARE ህዝቤን አስበርግጉ!

@Nan_kal
@Nan_kal
225 viewsLINA, 16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 22:22:03 . . ስለ ሴት ከጠየቁህ እንዲህ በላቸው. .

እሷ ነብስ እንጁ አካል አይደለችም
አዛኝ እንጂ ደካማ አይደለችም
እውቀት እንጂ ፅልመት አይደለችም
ብርሀን እንጂ ጨለማ አይደለችም
ጥሩ እንጂ ሞኝ አይደለችም
አምላክ ከአዳም አጥንት የፈጠራት
የሁሉም አዳም አደራ ናት፡፡



⚘➣ @kalebyemy ❥
••● ●••
223 views@Ñèťśï, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 22:22:03 በውበትሽ/ህ አትመካ
sari
ቆንጆዎች ቁንጅናቸው ሁሉን የሚተካ እየመሰላቸው ከዕውቀት ፣ከፍቅር እና ከትሕትና ይርቃሉ ። ሁሉንም ሰው በመልካቸው የሚማርኩት ስለሚመስላቸው ኩሩ፣ተንኮለኞች እና ሰውን በዳዮች ይሆናሉ ። እናንተ ግን ቆንጆ ወዳጅን እንጂ ቆንጆ ቁመናን አትሹ ፤ ቆንጆ ትዳርን እንጂ ቆንጆ ሴትን (ወንድን)አትመኙ ፤ የላይ ነገር ከንቱና አላፊ ነውና በሚፈርስ አካል ፣ ኑሮ በሚለውጠው መልክ ::


@kalebyemy
@kalebyemy
216 views@Ñèťśï, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 22:22:02 So now, I say goodbye to the old me, it's already gone
And I can't wait, wait, wait, wait, wait to get you home
Just to let you know, you are

You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life

Girl, you're my reflection, all I see is you
My reflection, in everything I do
You're my reflection and all I see is you
My reflection, in everything I do

You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life

You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life
You are, you are the love of my life

Join...
@kalebyemy
@kalebyemy
180 views@Ñèťśï, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 22:22:01 "ወዳጄ ሆይ በህይወት እስካለህ ፊልም ታያለህ፡፡ህይወት ግን ፊልም አይደለችም፡፡ አንድ የፊልም ተዋናይ በሰባት ፊልም ላይ ሰባት ሴት ሊወድ ይችላል፡፡ ምክንያቱም ሰባት ፊልም ስለሰራ፡፡ አንተ ግን አንድ ህይወት ነው ያለክ፡፡ አንድ የመኖር እድል ደጋግመክ መኖር አትችልም፡፡ህይወት አንድ ግዜ ብቻ ነው፡፡ያለህን አንድ እድል በአግባቡ ተጠቀምበት፡፡"

@kalebyemy
@kalebyemy
157 views@Ñèťśï, 19:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 23:28:58 • አቤል ክፍሌ
• ናፍቆትሽ
ebed music adamexut
@ttttensu
@ttttensu
171 viewsTeNsU , 20:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 19:28:01
Best afero dance
B tensu & getesh
Yemleketut

@ttttensu
@ttttensu
174 viewsTeNsU , 16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-17 16:26:26 I love you my #baby

@Nan_kal
For more
181 viewsLINA, 13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ