Get Mystery Box with random crypto!

Neyna_qoutes

የቴሌግራም ቻናል አርማ neynapics — Neyna_qoutes N
የቴሌግራም ቻናል አርማ neynapics — Neyna_qoutes
የሰርጥ አድራሻ: @neynapics
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 747

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-10-01 10:12:23
     
         
#ልወዳትነው_መሰል
━━━━✦ ✦━━━━

ልወዳት ነው መሰል ልቤ ጠረጠረ
ቀልቤ እኔን ጥሎ እሷ ጋር በረረ
አያት እንዳልነበር እንደ ንፁህ እህቴ
ታዲያ ምነው ዛሬ እንቅልፍ ማጣቴ
አይኗን ካላየው ድብርት ውስጥ መግባቴ
.
ልወዳት ነው መሰል ትናፍቀኛለች
በደቂቂቃ ሲኮንድ ትዝ ትለኛለች
ከሌላ ጋር ሳያት በቅናት ማበዴ
አፈቀርኳት መሰል ወቸው! በል ዘመዴ
.
ልነግራት ስፈልግ የልቤን አውጥቼ
ፍቅሬ እንድትሆን በፅኑ ጓጉቼ
ግን ደግሞ እንደገና እጠራጠራለሁ
እህትነትሽን እንዳላጣ ሰጋሁ…
.
ልወዳት ነው መሰል ልቤ ጠረጠረ
በቃ! እነግራታለሁ በኔ አልተጀመረ።

#ሼር

   ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨
@Neynapics
196 views^_^, 07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 22:44:02 "እንቁ" "ጣጣሽ"

ሀገሬ ሆይ #እንቁሽን አብዝቶ 
#ጣጣሽን ያጥፋልሽ

አሜን
@Neynapics
#ሼር
297 viewsAbdi, 19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 22:43:56 #አበባ_አየሁ

ሲራክ ወንድሙ

እሩቅ ለሩቅ ሆነን
ይጠባል መስከረም ፥ ይታጠናል ህዳር
ፀደይ እየዳኸ
ክረምት ይጋልባል ፥ ተስፋዬን ሳሳምር

አምና በዚህ ሰዓት ፥ #ጠበቅኩሽ በውርጩ
እስኪያልፍብኝ #ሀሩር ፥ ወፎች እስኪንጫጩ

ጠበቅኩሽ ፥ ጠበቅኩሽ
የሌት ውብ እንቅልፌን ፥ በናፍቆት መጅ ድጬ
በመምጣትሽ እርሾ ፥ ልቤን አሳብጬ።

የአንቺ ሀገር ወዴት ነው የአድማስሽ አቀበት ?
እግሬን ላወላዳ ፥
ይቆምልኝ እንደው የልቤ ትኩሳት
ተይ ንገሪኝ ባክሽ ፥ ወዴት ነው ባዕቱ
ካቻምና ላይ ቆሜ ፥ መነነ ዘመኑ ከነፈ ጊዜያቱ

የተራራው ደረት በአደይ ፂም ጎልምሶ
የሀምሌ ጨለማ
ባባረረው ብርሃን ፥ ሲሄድ ተለሳልሶ
እንደው #ለአዲስ_ዓመት ፥ ትጋቴን #አስታውሰሽ
ናፍቆት ፣ ተስፋ ፣ ፍቅርን - አንድ ላይ #ታቅፈሽ
በሬን ከፍተሽ ግቢ ፥ አበባ - አየሁ ብለሽ

@Neynapics
ሼር አደራ #ምርጦቼ
294 viewsAbdi, 19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 19:02:20
አፋልጉኝ፦፦

ስም፥ አረፋት ጉልተሞ
እድሜ፥ 16
ጷጉሜ1ቀን 2014 ዓ,ም ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም
ቤተሰቦቹ በጣም ተጨንቀዋል
ልጆችን እባካችሁ አፋልጉን ወረታውን እንከፍላለን
0911788856
0928852043
294 viewsAbdi, 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:31:27 #ልጅ_እያለህ ማዘርህ ቅጥቅጥ አርጋህ ውጪ ወተህ ስታለቅስ ፈላው ወንድምህ ይመጣና...

እንዳልደግምህ ግባ ተብለሀል..

ትዝታው ያለበት share
@Neynapics
|| ሼር አደራ
85 viewsAbdi, 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:33:22 ​​ ለሚወዱት ሰው ፍቅርን መግለፅ መሸነፍ አይደለም
ማፍቀርም ሆነ መፈቀር ፀጋ ነው።ስላፈቀርሽው
አትዘኚ ያዘዘሽ ልብሽ እንጂ ሰው አይደለም
ለምትወዱት ሰው ፍቅራቹን ለመንገር
ምንም አይነት አጋጣሚዎችን ማባከን
የለባቹም።ምክኒያቱም ነገ የረፈደ ጊዜ ሊሆን ይችላልና.....
@Neynapics
@Neynapics
Join share
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
135 viewsAbudi, 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:23:52 ​​​ ..........

"የኔ ፍቅር ግን ምን ያክል እንደምወድህ
ታውቃለህ? እውነቱን ለመናገር እኔም
አላውቅም ምክንያቱም ላንተ ያለኝን
ፍቅር መለኪያ አሀድ እስካሁን በዚች ምድር
ስላልተፈጠረ እፎይ... የኔ ፍቅር በቃ
ከዚህ በላይ መናገር አልችልም አሁንም
አንድ እውነታ ልንገርህ 'አ...ፈ...ቅ...ር...ሀለዉ' ያለ አንተ ለሰከንዶች እንኳን መኖር አልችልም፤
ከትላንት ይልቅ ዛሬ ብወድህም
ነገ የማፈቅርህ ግን ከዛሬ ይበልጣል
የልቤ ንጉስ ለሆንከው ላንተው
አፍቃሪህ እኔው

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌#ሼር

𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨 :. @Neynapics

❥❥__⚘_❥❥
109 viewsAbudi, 20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 22:16:43 ​​​ ....

ፍቅር እውነት ካልሆነ እውነት በራሱ እውነት አይደለም።
በተግባር ያልተገለፀ ፍቅር ልብ_ወለድ
ነው።
ብዙ ፍቅር ባለበት ቦታ ስሕተት ሊኖር ይችላል።
ፍቅር ከሌለበት ቦታ ግን ሁሉም ስሕተት ነው።
የፍቅር ምሽት ይሁንለ
ላችሁ

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ሼር
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨 :. @Neynapics
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
51 viewsAbudi, 19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:46:50 አንቺን ለመሳም የመጨረሻው
እስከሆንኩ ድረስ መጀመሪያ ማንም
ቢስምሽ ግድ የለኝም።

ከልባቸው ሚያፈቅሩ ቶሎ አያረጁም።

ምን አልባት አንድ ቀን ምን ያክል
አፈቅርሽ እንደነበር ትረጅ ይሆናል
ታዲያ አንቺም ተፀፅተሽ ልታፈቅሪኝ
ትሞክሪ ይሆናል ያኔ ግን አንቺን
እየጠበኩ ላይሆን ይችላል

ከልብሽ የሚወድሽ ሰው
አይጎዳሽም።ም/ክ ከጎዳሽ ጉዳትሽ
አይኖችሽ ውስጥ ይመለከታልና።ይህ
ደሞ እሱንም ይጎዳዋል።

ላንቺ ሁሉንም ነገርሽ ለሆነ ለሱ ግን
ምንም እንዳልሆንሽ ከተረዳሽው ጎን
መቀመጥ በእርግጥ ያማል

ያገኘሀትን ሴት በቀላሉ እንዳገኘሀት
ከማሰብ ይልቅ በፍቅር ልትይዛት
ይገባል ም/ክ ድንጋይ ስትሰበስብ
እንቁህን ልታጣ ትችላለህና።

#ሼር


𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨 : @Neynapics
163 viewsAbudi, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:50:30 የዕለቱ ምርጥ..!

ስለ ገንዘብ - በድሃ ፊት አትናገር!
ስለ ጤንነትህ - ህመምተኛ ፊት አታውራ!
ስለ ጥንካሬህ - ደካሞች ፊት አትናገር!
ስለ ደስታህ - በተከፋ ሰው ፊር አታውራ!
ስለ ነጻነትህ - እስረኞች ፊት አትናገር!
ስለ ልጆችህ -መሃን ፊት አታውራ!
ስለ እናት እና አባትህ -ወላጅ አልባ ሰዎች ፊት አትናገር!

..ምክንያቱም ቁስሎቻቸውን ከበፊቱ በበለጠ እንዲቆስል እና እንዲደማ ምክንያት ትሆናለህና። ለምትሰጠው ነገር ሁሉ ትንሽ ፈገግ በል፣ ከልብህም ደስታን ጨምርበት፣ ለማንኛውም ሰው ጆሮ ስጥ፣ ግን ድምጽህን ቀንስ ሁሉንም ውደድ ጥቂቶቹን እመን፣ ማንንም ግን አትበድል። የውሸት ጓደኛ እና ጥላ አንድ ናቸው። ሁለቱም የሚቆዩት ጸሃይ እስክትጠልቅ ድረስ ብቻ ነው። መልካም ሰው ከሰው ልጅ የመንፈስ ምግብ ነው የማንም ሰው ህይወት ስህተት ወይም ትክክል መሆኑ የሚታወቀው ተፈትኖ ካለፈ ወይም ከወደቀ ብቻ ነው።

#ሼር @Neynapics
98 viewsAbdulmejid mehibub, 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ