Get Mystery Box with random crypto!

የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ | ትምህርት ሚኒስቴር

የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስሥት ዩኒቨርሲቲዎች በወጪ መጋራት ትምህርታቸውን ለምትከታተሉ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

የተመደባችሁቀትን ተቋም በተከታዮቹ አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፦

Website: https://result.ethernet.edu.et/

Telegram bot: @moestudentbot

@News_For_Student
@News_For_Student