Get Mystery Box with random crypto!

የ2015 ዓም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት 6284፣ በዌብ | ትምህርት ሚኒስቴር

የ2015 ዓም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት 6284፣ በዌብሳይት eaes.et እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @eaesbot የሬጅስትሬሽን ቁጥር በማስገባት ማየት እንደሚቻል መገለጹ ይታወቃል።

ውጤት የመመልከቻ አማራጮች ላይ ማለትም eaes.et ፣ eaes.gov.et ፣ eaes.edu.et ከገባችሁ በኋላ Forgot Admission Number የሚለውን በመጫን፣ Your Name, Father's Name, Grand Father's Name በሚሉት ላይ ስማችሁን እስከአያት ስትሞሉ ካለምንም ID ይሠራል።

ተማሪዎች በትዕግስት በመሞከር ውጤታቸውን እንዲያዩ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መክሯል።

@News_For_Student
@News_For_Student