Get Mystery Box with random crypto!

ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መስከረም 29, 2016 | ትምህርት ሚኒስቴር

ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ?

የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መስከረም 29, 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/

በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 6284

በቴሌግራም https://t.me/eaesbot

@News_For_Student
@News_For_Student