Get Mystery Box with random crypto!

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ የተመዘገበው አማካይ ውጤት 28. | ትምህርት ሚኒስቴር

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ የተመዘገበው አማካይ ውጤት 28.65 ከመቶ ነው፡፡ አንድ ተማሪ በአማካኝ ከመቶ ያገኘው ውጤት ማለት ነው፡፡

ከፍተኛው ውጤት 30.99 ከመቶ በኬሚስትሪ ትምህርት ሲሆን ዝቅተኛው 25.62 በመቶ በማህበራዊ ሳይንስ ሒሳብትምህርት የተመዘገበ ነው፡፡

ሀገራዊ አማካይ ውጤቱ ከጾታ አንጻር ሲታይ የወንዶች አማካይ ውጤት 29.55 ከመቶ ሲሆን የሴቶች ደግሞ 27.64 ከመቶ ሆኗል።

@News_For_Student
@News_For_Student