Get Mystery Box with random crypto!

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ካነሷቸው ነጥቦች፦ በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 200 ተማሪ | ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ካነሷቸው ነጥቦች፦

በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 200 ተማሪዎች ከ600 በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡

በማህበራዊ ሳይንስ መስክ 15 ተማሪዎች ብቻ ከ500 በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡

በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛው ውጤት 649 ሲሆን በአዲስ አበባ የልደታ ክሩዝ ትምህርት ቤት ተማሪ ናት፡፡

በማህበራዊ ሳይንስ ከፍተኛው ውጤት 533 ሲሆን የደብረ ማርቆስ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው፡፡

በከተማ ደረጃ አዲስ አበባ፣ ሀረሪ እና ድሬዳዋ የተሻለ አፈጻጸም ያሳዩ ከተሞች ናቸው፡፡

@News_For_Student
@News_For_Student