Get Mystery Box with random crypto!

#ArbaminchUniversity አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial | ትምህርት ሚኒስቴር

#ArbaminchUniversity

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial) ውጤት ይፋ አደረገ።

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2015 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial) ማጠቃለያ ውጤት በመረጃ መረብ (Online) መለቀቁን አሳውቋል።

ተማሪዎች ከታች የቀረበውን ሊንክ በመጫን (ወይም ሊንኩን በዌብ ፔጅ ላይ ኮፒ-ፔስት በማድረግ)፣ መለያ ቁጥር (ID Number) በማስገባት፣ Search እና View Result በመጫን ማየት ይችላሉ ተብሏል።

በውጤቱ ላይ ቅሬታ ያለው ተማሪ ካለ ከሰኞ እስከ ረቡዕ (ከነሐሴ 1 እስከ 3/ 2015 ዓ.ም) ባለው ጊዜ ውስጥ አካዳሚክ ፕሮግራም ዳይሬክተር ቢሮ (የአምዩ አስተዳደር ሕንጻ 2ኛ ፎቅ) ማመልከት ይችላል ተብሏል።

https://survey.amu.edu.et/remedial/

ተቋሙ ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚቀርብ የቅሬታ ማመልከቻ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አሳውቋል።

መረጃው ፦ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት ነው።

@News_For_Student
@News_For_Student