#WoldiaUniversity የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ያስመርቃል። ኮሌጁ በመጀመሪያ ዲግሪ 228 እንዲሁም በሁለተኛ ዲግሪ 7 በአጠቃላይ 235 ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም ያስመርቃል። ዩኒቨርሲቲው በሌሎች መስኮች ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ የሁለተኛ ዲግሪ፣ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ የከፍተኛ ዲፕሎማ (HDP) እና የPGDT ሰልጣኞችን በዕለቱ ያስመርቃል። @News_for_student @News_for_student 2.3K views06:18