Get Mystery Box with random crypto!

# እንሆ ሌሎች በስልካችን ሊኖሩ የሚገቡ ድንቅ ቦቶች/bots/ ① @TextMagicBot ► | NEWS

# እንሆ ሌሎች በስልካችን ሊኖሩ የሚገቡ ድንቅ ቦቶች/bots/

① @TextMagicBot

►በሚያምር ሁኔታ የቻናላችሁን ስም ወይም ስማችሁን በተለያየ ፎንት (🅕🅞🅝🅣,ʇuoɟ,𝓕𝓸𝓷𝓽..) ለመፃፍ ከፈለጉ

② @LinkToFilesBot

►ቪዶ/video,ሶፍቴር/Software የምትፈልጉትን ነገር ከቴሌግራም ላይ ወስደው በምትፈልጉት የዳውንሎ መተግበሪያ ማውረድ ከፈለጉ ለምሳሌ በ (IDM - Internet Download Manager)

③ @apkdl_bot

►የምትፈልጉትን ለ"Android" የሚሆን አፕልኬሽን በቴሌግራም ለማወረድ ከፈለጉ playstore አልሰራ ላላችሁ...

④ @BotListBot

►የምትፈልጉትን ቦት ለማግኘት ቴሌግራም ላይ ያሉትን ከ>60% ከነጥቅማችው ያገኛሉ።

⑤@AppFollowBot

►የምትፈልጉትን ለ"iphone" የሚሆን አፕልኬሽን በቴሌግራም ለማወረድ ከፈለጉ Appstore ከመፈለግ...

ማንኛውንም ጥያቄ ካላችሁ በ @Technol1_bot አድርሱኝ