Get Mystery Box with random crypto!

~+ አዲስ ላፕቶፕ ሲገዙ ማገናዘብ ያለብዎ 6 ነገሮች. ~+ ......ሼርርርርርር........ 1 | NEWS

~+ አዲስ ላፕቶፕ ሲገዙ ማገናዘብ ያለብዎ 6 ነገሮች. ~+
......ሼርርርርርር........
1, ምን ሊሰሩበት አስበዋል?
•ብዙ የሚፅፉ ከሆነ ኪቦርዱን ማየት ይገባል
•ጌም የሚያበዙ ከሆነ ግራፊክስ ካርዱንና ስፒከሩን ይመልከቱ
•ለቪዲዮ ቅንብር (editing or Engineering softwares) ከሆነ ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም ፣ ትልቅ ሳይዝ ራም high. definition (HD) ስክሪን መኖሩን ያረጋግጡ

2, ለርሶ ትክክለኛዉን የስክሪን ሳይዝ ይምረጡ (13.3'' ,15.6'',17.3'')

3, የላፕቶፑን ስፔሲፊኬሽን በ ጥልቀት ይመርምሩ
•ፕሮሰሰር (intel core 2 dou, core i3, core i5, core i7 or AMD and others)
•ራም (ስንት እንደሆነ 1GB,2GB,3GB,4GB ..and above)
•ሀርድ ዲስክ (160 GB, 250GB, 320GB,500GB, 750GB and above)
•ዲቪዲ ወይም ብሉሬይ ድራይቭ (re-writable)

4, ባትሪ አስተማማኝ መሆኑን ያረጋግጡ።ይህ በጣም ወሳኝ ነው።ሊደራደሩበት አይገባም! 3 ሰአት እና ከዛ በላይ ቢሆን አሪፍ ነው።

5, የትኛው ኦፕሬቲንግ ሲስተም መሆኑን ያረጋግጡ። (windos7, windows8, windows10, mac, ubuntu, fedora and others)

6, አዲስ ከካምፓኒው እንደመጣ (brand new) ወይም በብልሽት ምክንያት ተመልሶ ካምፓኒው ገብቶ የተሰራ (Refurbished) መሆኑን ይጠይቁ!

JOIN & SHARE

@NEWS_ETHIOPIANS