Get Mystery Box with random crypto!

ለ2014 .ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ፡ ከ18/01/2015 ዓ.ም | Neway Challenge Academy-Official Account

ለ2014 .ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ፡
ከ18/01/2015 ዓ.ም እስከ 23/1/2015 ዓ.ም የሞዴል ፈተና እንደወሰዳችሁ ይታወቃል። በመሆኑም መልሶቻችሁ ትክክል መሆኑን ለማመሳከሪያነት እንዲረዳችሁ ከዚህ በላይ የሞዴል ፈተናዎቹን መልሶች የላክንላችሁ ስለሆነ የሀገር አቀፍ ፈተናችሁን እስክትፈተኑ ድረስ ጥያቄዎቹን ደጋግማችሁ እንድትሰሩ እናሳስባለን።
ለማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ቅዳሜ በ28/1/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ቁጥር 1 ትምህርት ቤት ተገኝታችሁ ወደ መፈተኛ ተቋም የምንሄድ መሆኑን አስቀድመን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።
ትምህርት ቤቱ!