Get Mystery Box with random crypto!

#poem_326 (ነሱሀ አወል) ዱአሽ ይጋረፋል....! ቢመቱሽ ቢወቅሱሽ ካፍሽ ቃል አይወጣም፣ | NESUHA calligraphy and poems

#poem_326 (ነሱሀ አወል) ዱአሽ ይጋረፋል....! ቢመቱሽ ቢወቅሱሽ ካፍሽ ቃል አይወጣም፣ ለሊቱ ነው ቋንቋሽ ከአምላክ ለመጣጣም። ትያለሽ....! እባክህ አምላኬ በደሌን በድለው በዳይንም መዝን፣ ተበዳይ ነኝና አንተ ዝም አትልም ለብቻየ ሳዝን። ያስፈራል ለሊቱ...! በእንባሽ ሙቀት አለም ስትግል፣ ቋጠሮ ልብሽ ለጉድ ሲመግል፣ እያደመጠ ሁሉን ሲቆጥር፣ ጉዳችን ጉዱ ያለጥርጥር። http:/…