Get Mystery Box with random crypto!

(ነሱሀ አወል) 'ታምራለች' ሲል ለገዛ ራሱ ሹክ አለው። 'ውበቷ የቱ ጋር ነው ግን ታውቃለህ ? | NESUHA calligraphy and poems

(ነሱሀ አወል)

"ታምራለች" ሲል ለገዛ ራሱ ሹክ አለው።

'ውበቷ የቱ ጋር ነው ግን ታውቃለህ ? ' ሲል ለራሱ ጠየቀ።

ሁለት ማይስማሙ አይነት አሉታዊ እና አዎንታዊ እሱነቶቹ ከፍ ባለ ድምፅ '"ዝምታዋ"' ሲሉ መለሱ።

ዝምታ ውበት ነው

http://t.me/Nesuhaawel_poem