Get Mystery Box with random crypto!

ነሲሀ የዕውቀት ማዕድ nesiha.com

የቴሌግራም ቻናል አርማ nesihaposts — ነሲሀ የዕውቀት ማዕድ nesiha.com
የቴሌግራም ቻናል አርማ nesihaposts — ነሲሀ የዕውቀት ማዕድ nesiha.com
የሰርጥ አድራሻ: @nesihaposts
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.34K
የሰርጥ መግለጫ

ከነሲሀ ዌብሳይት ተከታታይ ትምህርቶችን ያገኛሉ። በተለይም ጡላቡል ዒልምን የሚያግዙ ጠቃሚ ማቴሪያሎች እና ኢንፎርሜሽኖችን ያገኑበታል።
amharic posts from nesiha.com to contact us nesiha.org@gmail.com

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-14 23:01:32 እጅግ ወሳኝ ትምህርት!
ስለ መላኢካ ዓለም ምን ያህል ያውቃሉ?

(عالم الملائكة)

ዘውትር ማክሰኞ እና እሮብ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

ዓለም ባንክ ሰላም መስጂድ የተሰጠ ትምህርት

https://t.me/sultan_54
489 views20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 07:16:45 الأشاعرة ليسوا من أهل السنة والجماعة

الشيخ فلاح بن إسماعيل مندكار رحمه الله
571 viewsedited  04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 23:55:11 ወንድምህ ማለት …
ካለህ ላይ ትሰጠዋለህ እሱም ይሰጥሀል ለችግርህ ጊዜ ከጎንህ ይቆማል፣ አንተ ከሱ ኪስ ትወስዳለህ እሱም ካንተ ኪስ ይወስዳል ፣ ሁሌ መስማማት ላይኖር ይችላል፣ አዎ በአንዳንድ ጉዳዮች ላትስማማ ትችላለህ በአንዳንድ ጉዳዮች ደግሞ ትስማማለህ አንተ ትወቅሰዋለህ እሱም ይወቅስሀል መጨረሻ ላይ ግን እርስ በርሳችሁ ትታረቃላችሁ ልባችሁ ላይ ቂምን አትቋጥሩም የቀኑ መጨረሻም ሌሊት ላይ አብራችሁ በሳቅ በጨዋታ ታሳልፋላችሁ።ይህ ነው ትክክለኛ ወንድማማችነት።አንተ ስትደሰት ይደሰታል፣ አንተ ተከፍተህ ማየት አይወድም አንተ ስትከፋ እሱም ይከፋዋል ፣ አንተ በሌለህበት ስትታማ ካንተ ይከላከልልሀል ፣ ነውርህን ይሸፍንልሃል ፣ ወደ መልካም ነገር እጅህን ስትዘረጋ እሱም ይዘረጋል፣ ክፍተትም ካለብህ ይሸፍንልሃል፣ እንጂ እንደሌላው ዳር ይዞ አንተን አያማም ፣ የሆነ ችግር ወይም አደጋ ቢደርስብህ ቀድሞ የሚደርስልህ ወንድምህ ነው!
የሆነን ነገር ከጠየቅከው ይሰጥሀል ፣ አኩርፈኸው ዝም ብትለው እሱ በሰላምታ ይጀምርሃል ያናግርሃል ፣ መልካም በሆኑ ነገራቶች ከራሱ አንተን ያስቀድማል ፣ ለችግርህ ቀድሞ ይደርሳል ፣ ከአይኑ ስትሰወር ይናፍቅሀል ይፈልግሀል፣ ስትዘነጋም ያነቃሃል።ጌታውን ሲለምን ዱዓዕ ሲያረግ አይረሳህም ፣ በዱዓው ያስታውስሃል።
ወንድም ማለት ራስ ላይ የሚደፋ አክሊል ፣ አንገት ላይ የሚደረግ ጌጥ ነው ፣ እርሱ ማለት ላንተ ውበት ነው። ወንድም በሆነ ችግር ወድቆ ብታገኘው ልታነሳው ይገባል ፣ ችግር ላይ ቢወድቅ እርዳው ደግፈው ፣ ቢደክም ቢልፈሰፈስ አንሳው አበርታው ።
ወንድም ማለት በችግር ጊዜ ደራሽ ነው ፣ አጋዥ ነው ፣ በችግር ጊዜ እንደ ጥላ ያገለግልሀል ፣ ልትወድቅ ስትል እንደ ምርኩዝ ያገለግልሃል።
ስለ ወንድምነት ካደረገው የጁምዓ ኹጥባ የተወሰደ
https://t.me/sultan_54
975 views20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 14:36:35
الرد السلفي الدامغ على شبهة أن
(الأمة عالة على علوم الأشاعرة)


#አህባሽ #ሱፍያ #አሽዓሪያ
1.6K views11:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 13:59:28 የዛሬው ጁምዓ ኹጥባ

ክረምቱን እንዴት እናሳልፍ?

ዙልሒጃ 16/1443 አ/ሂ

54 ፈትህ መስጂድ የተደረገ ኹጥባ

https://t.me/sultan_54
1.3K views10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 14:37:24 የዛሬው ጁምዓ ኹጥባ

ስለ ኡድሒያ ምን ያህል ያውቃሉ?!

ዙልሒጃ 09/1443 አ/ሂ

54 ፈትህ መስጂድ የተደረገ ኹጥባ

https://t.me/sultan_54
1.4K views11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 11:39:56
ሐጅ እና ተውሒድ ያላቸው ትስስር

https://t.me/sultan_54
1.3K views08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 22:39:02 ዳዕዋና የአረፋ ጉዞ

ኡስታዝ ኸይረዲን ረሂመሁላህ

የኡስታዝ ኸይረዲን ምክሮች ቻነል
www.t.me/ustaztokichaw
1.2K views19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 13:38:50 በተለያዩ የሐረም ሙአዚኖች ለግማሽ ሰዓት ያህል የተደረገ ተክቢራ…

እነዚህን ቀናት በተክቢራ እናስውባቸው!

https://t.me/sultan_54
1.4K views10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 15:19:38 «የዙል‐ሒጃ ዐስርቱ ቀናት ከሌሎች ቀናት የተለዩበት ሚስጥር፤ ዋናዎቹ የዒባዳ ዘርፎችን አካተው በመያዛቸው ነው።
እነሱም፦ ሶላት፣ ጾም፣ ሶደቃ እና ሐጅ ናቸው። በሌሎች ጊዜያት ይህ ሊሳካ አይችልም።»


https://t.me/sultan_54
1.4K views12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ