Get Mystery Box with random crypto!

ፈጣን ማሳሰቢያ!! አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ እንደሚታወቀው አልኢህሳን የክረምት | ነሲሐ ለሱኒዋ እህቴ!!

ፈጣን ማሳሰቢያ!!

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ

እንደሚታወቀው አልኢህሳን የክረምት ኮርስ ለመስጠት ዝግጅት ላይ እንደሆነ ቀድሞ አሳውቆ ሀምሌ አራትና አምስት ሰኞና ማክሰኞ ግቡ በማለት አሳውቆ ነበር

ይሁን እንጂ በተለያዩ የስራ ውጥረት ምክንያት ለተባለው ቀን መቀበል ስላልቻለ ወደ ቀጣዩ ሀሙስና ጁሙአ አረማምዷል

ስለሆነም ይህንን መረጃ ያያቹህ እህት ወንድሞች ላልደረሳቸው እያደረሳቹህ እንድትተባበሩን ከታላቅ ምስጋና ጋር እንጠይቃለን