Get Mystery Box with random crypto!

ስትጀምር ይንቃሉ፡፡ ስትሳሳት 'ብለን አልነበር!' ይላሉ፡፡ መሐል ስትደርስ ወደ ኋላ ይጎትታሉ፡፡ | NINA PICTURES

ስትጀምር ይንቃሉ፡፡
ስትሳሳት "ብለን አልነበር!" ይላሉ፡፡
መሐል ስትደርስ ወደ ኋላ ይጎትታሉ፡፡
ወደ መጨረሻው ስትቃረብ መንገድ ይዘጋሉ፡፡
እንደምንም ስታሳካው ግን መግቢያ ያጣሉ፡፡
ወዳጅ መስለው ወደ አንተ ይመጣሉ፡፡"እንኳን ደስ ያለህ!" ይላሉ፡፡
አንተ ግን ስትጀምርም አትስማቸው፡፡ስትጨርስም አትስማቸው፡፡
@nesho456