Get Mystery Box with random crypto!

ትብብር እየጠየኳቹ ነው በወለጋ ዩኒቨርስቲ እያስተማረ የነበርው የህንድ ሃገር ዜጋ vinil | Nedir Nun || ነዲር ኑን 😍

ትብብር እየጠየኳቹ ነው


በወለጋ ዩኒቨርስቲ እያስተማረ የነበርው የህንድ ሃገር ዜጋ vinil የሱን አና የቤተሰቡን የስራ ፈቃድ, የመኖሪያ ፈቃድ, መታወቂያ,የክትባት መረጃ እንዲሁም ሌሎች ለመስራት አና ወደሃገሩ ለመመለስ የሚያገለግሉ መረጃዎቹን ብሄራዊ በሚገኘው ዋናው የብሄራዊ ንግድ ባንክ አገልግሎት እያገኘ ባለበት ወቅት ተሰርቋል። Vinil ሚስቱ እና ሁለት ትንንሽ ልጆቹ በአሁኑ ሰአት ወደሃገራቸው ለመሄድ እነዚህ ወረቀቶች መሰረታዊ ስልሆኑ ያገኛችሁ ወይም መረጃ ያላቹ ከታች ባስቀምጥነው ቁጥር ደውላችሁ አሳውቁን ስንል በትህትና እንጠይቃለን
0967416838
ለምታደርጉልን ትብብር ሁሉ እናመሰግናለን