Get Mystery Box with random crypto!

የእግዚአብሔር ቃል የሚያነሳ እና የሚያነብ ትውልድ እግዘብሔርን ወደ መፍራት ይመጣል እግዚአብሔርን | Neba Daniel - ነባ ዳንኤል

የእግዚአብሔር ቃል የሚያነሳ እና የሚያነብ ትውልድ እግዘብሔርን ወደ መፍራት ይመጣል እግዚአብሔርን መፍራት ደግሞ ሰላምና ፀጥታን ያመጣል።
“የዘመንህም ጸጥታ፥ የመድኃኒት ብዛት፥ ጥበብና እውቀት ይሆናል፤ እግዚአብሔርን መፍራት መዝገቡ ነው።”
— ኢሳይያስ 33፥6