Get Mystery Box with random crypto!

#ያመናቹት #ማንን #ነው? ያመናቹት ነገ ምነው ባላመንኩት ብላቹ የምትጸጸቱበት እንዳይሆን። ሁል ጊ | Neba Daniel - ነባ ዳንኤል

#ያመናቹት #ማንን #ነው?
ያመናቹት ነገ ምነው ባላመንኩት ብላቹ የምትጸጸቱበት እንዳይሆን።
ሁል ጊዜ ብትታመኑበት የሚታመን የማያጸጽት እምነት ኢየሱስ ነው።“የባሪያዎቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይቤዣል፥ በእርሱም የሚያምኑ ሁሉ አይጸጸቱም።”መዝሙር 34፥22