Get Mystery Box with random crypto!

NEBA-APP®

የቴሌግራም ቻናል አርማ nebaapp — NEBA-APP® N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nebaapp — NEBA-APP®
የሰርጥ አድራሻ: @nebaapp
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.58K
የሰርጥ መግለጫ

Business Enquiries(For Promotion)
👉Telegram: @baan26
👉Email: nebilsadam26@gmail.com
👉Whatsapp: 251941597240
Telegram Channel: https://t.me/nebaapp

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-07-01 15:36:03 ‘ፊያስ’ በተባለ የኦንላይን ማጭበርበሪያ ዘዴ ገንዘባቸውን ያጡ ሰዎች ለሕግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ

‘ፊያስ’ በተባለ የኦንላይን ማጭበርበሪያ ድርጊት ገንዘባቸውን ያጡ ሰዎች ለሕግ አስከባሪ አካላት ጥቆማ በመስጠት ትብብር እንዲያደርጉ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡

የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ እንዳለ አሰፋ እንደገለጹት÷ ‘በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ እናደርጋችኋለን’ በሚል የማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም የማጭበርበር ተግባራት የሚፈፅሙ አካላት ቁጥራቸው እየጨመረ በመምጣቱ ከብሄራዊ መረጃና ደኅንነት ተቋም ጋር በመተባበር የተለያዩ ሥራዎች ሲሠሩ ቆይተዋል፡፡

‘ፊያስ’ እየተባለ የሚጠራው የኦንላይን ድርጊት እንደ ሌሎች በማህበራዊ እና በኦንላይን ሚዲያዎች በመጠቀም ከሚፈፀሙ የማጭበርበሪያ ድርጊቶች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ኃላፊው ጠቁመዋል።

ይህን ተግባር የሚፈፅሙ አካላት በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ እናደርጋችኋለን በሚል እና የተለያዩ የሚያጓጉ ምክንያቶችን በማቅረብ ሰዎችን እያጭበረበሩ መሆናቸውን ጠቁመው÷ ማህበረሰቡም በአጭር ጊዜ ለመለወጥ በሚል ሕጋዊነቱን ሳያረጋግጥ እና በሚያውቋቸው ሰዎች በመሳብ የወንጀሉ ሰለባ እየሆነ መምጣቱን ገልፀዋል።

በ ‘ፊያስ’ ተጭበረበሩ ሰዎች ባደረሱት ጥቆማ መሰረት የተለያዩ የክፍያ መንገዶችን በመጠቀም÷ የሰዎችን ገንዘብ የሰበሰቡ አካላትን ሁኔታው እስከሚጣራ ድረስ የባንክ ሂሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ የሚደረግበት አግባብ ይኖራል ብለዋል፡፡

አጠቃላይ የወንጀል ምርመራ ሂደቱ ገና በጅምር ላይ ያለ በመሆኑ ጉዳዩ ተጣርቶ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ዝርዝር መረጃዎችን ማቅረብ እንደማይቻልም ነው የገለጹት።

ህብረተሰቡ የማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም የሚሠሩ ሥራዎች ላይ ሲሳተፉ አብረው የሚሰሩት አካል በኢትዮጵያ ሕጋዊ እውቅና ያለው መሆኑንና ትክክለኛ ማንነት እንዲሁም አድራሻ ያለው መሆኑን ማረጋገጥ እንደሚገባ መጠቆማቸውን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡

ያለምንም ስራ እንደቀልድ የሚሰበሰብ ሃብት ሊኖር እንደማይችል በመገንዘብ መሰል ስራዎች ላይ በጥንቃቄ መንቀሳቀስ እንደሚያስፈልግ እና ህብረተሰቡ ከመሰል የማጭበርበር ተግባራት ራሱን እንዲጠብቅም አሳስበዋል፡፡

FBC
6.5K views𝙽𝚎𝚋𝚊 𝚃, 12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 10:02:41

7.1K views𝙽𝚎𝚋𝚊 𝚃, 07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 10:00:08 ቤተሰቦች Fias777 አክትሞለታል እና የ አዘን መግለጫ ታውጇል። እዚህ Video ላይ ምን ሊፈጠር እንደሚች የተነበይነው ሙሉ ለሙሉ እውን ሆኗል።

8.4K views𝙽𝚎𝚋𝚊 𝚃, edited  07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 16:31:40
PONZI SCHEME
PYRAMID SCHEME
SCAM

እሄንን VIDEO ካያቹ በኋላ ስለ
FIAS
HULU61
CROWD 1
ምን አይነት ማታለል እንደሚጠቀሙ ትረዳላቹ

SHARE ለሁሉም ሰው ብዙ ሰው እየተበላ ስለሆነ ገንዘቡን

@ABENI_SAM @ABENI_SAM
8.0K views𝙽𝚎𝚋𝚊 𝚃, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-21 16:31:39 Thanks Abeni_sam
6.3K views𝙽𝚎𝚋𝚊 𝚃, 13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 20:00:01

6.6K views𝙽𝚎𝚋𝚊 𝚃, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 19:31:16 ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ እስቲ ትንሽ ስለ Online Work የማውቀውን ላውራችሁ።
.
በእኔ አመለካከት Online ሰርታችሁ ገንዘብ ለማግኘት የግድ ከእነዚህን 3 ነገሮች ውስጥ አንዱ ያስፈልጋቹሃል።
.
1. #invest ከኪሳችሁ ገንዘብ ወጪ ማድረግ።
በዚህ ሰዓት በጣም ብዙ invest አድርጋችሁ መስራት የምትችሏቸው ስራዎች አሉ በዚህም ዙሪያ ብዙ Videoዎች እየሰራን እንገኛለን።
ነገር ግን ብዙ ሰዎች ወይ እንዴት invest እንደሚደረግ አያውቁም ወይም ደሞ ማድረግን አያምኑምደ። አለማመናችሁ በጣም አሪፍ ጎናችሁ ሲሆን የትኛው ይታመናል የሚለውን ማጣራት አለመቻላችን ደሞ መጥፎ ጎናችን ነው።
ስለዚህ መጥፎ ጎናችንን ለማሻሻል እንሞክር።
2. #Skill የሆነ መስራት የምንችለው Skill ሊኖረን ይገባል። እና Skill ካላችሁ Youtubeን ጨምሮ የተለያዩ Websiteዎች ላይ መስራት እና ገቢ ማግኘት ትችላላችሁ።
3. #Time ካላችሁ #Invest እና #Skill ባይኖራችሁ እንኳን ገንዘብ ማግኘት ትችላላችሁ ግን ስልቹ መሆን የለባችሁም። በዚህ ሰዓት በጣም ብዙ Video እያያችሁ Game እየተጫወታችሁ Website እየጎበኛችሁ ገንዘብ ማግኘት ትችላላችሁ ግን እንደ #invest እና #Skill ያህል በቀላሉ ላይሆን ይችላል ገቢ የምታገኙት ስለዚህ Hard Worker መሆን ይኖርባቹሃል።
በቅርቡ በ3ቱም ዙሪያ Video ይዘን የምንቀርብ ይሆናል።
6.7K views𝙽𝚎𝚋𝚊 𝚃, 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 12:52:39
Bad News!
Hulu61 40 ሰው invite ስታደርጉ Vip1 እሰጣለው ያለውን አንስቶታል እንዲሁም 100$ የነበረውን Vip 1 ወደ 150$ ከተወሰኑ ቀኖች በኃላ ያሳድጋል ያ ማለት ተጣድፍችሁ ግዙ እያሉ ነው።ማጣደፍቸው ጥሩ አይደለም እና invest ልታደርጉ ያሰባችሁ እባካችሁ invest ከማድረግ ተቆጠቡ አካሄዳቸው ደስ አይልም።
9.0K views𝙽𝚎𝚋𝚊 𝚃, 09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 10:59:54 ቤታችሁ ሆናችሁ ገንዘብ ልታገኙበት ከምችሉበት Online ስራዎች መሃል








8.8K views𝙽𝚎𝚋𝚊 𝚃, edited  07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 10:57:51

8.4K views𝙽𝚎𝚋𝚊 𝚃, 07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ