Get Mystery Box with random crypto!

Jesus Kingdom

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesus_kingdom — Jesus Kingdom J
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesus_kingdom — Jesus Kingdom
የሰርጥ አድራሻ: @jesus_kingdom
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 476
የሰርጥ መግለጫ

As he is in heaven for us, so are we on earth for him

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-06 01:21:38
ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍረንስ በሆሳእና 'ጂሰስ ኪንግደም' አ.አ ቤተክርስትያን
ከሐምሌ 8-10 (አርብ,ቅዳሜ እና እሁድ)
ሶሰቱንም ቀን ከ 8:00 ጀምሮ

በእነዚህ ቀናት
ለበሽተኞች ይፀለያል
በ አጋንንት እስራት ውሰጥ ላሉ ይፀለያል:
ብዙዎች በትንቢት ይፅናናሉ :
ቃሉ በኃይል ይሰበካል :
ለመንፈስ ቅዱስ ኃይል ሙላት ይፀለያል
ጌታን በዝማሬ ከፍ እናደርገዋለን
አድራሻ: ከ ኢየሩሳሌም አደባባይ ወደ ዋቻሞ ት/ት ቤት በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ
#እየሱስ_ክርስቶስ_ትላንትናም_ዛሬም_ያው_ነው!!!
#prophet_kavod_Temesgen


https://t.me/Jesus_kingdom
https://t.me/Jesus_kingdom
https://t.me/Jesus_kingdom
164 views kabod , 22:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 07:42:54
The lord of hosts...
#የሰራዊት_ጌታ ....
መጽሓፍ ቅዱሳችን ላይ አንድ በተደጋጋሚ ተጠቅሶ የሚገኝ ቃል አለ,,, #የሰራዊት_ጌታ_እግዚአብሔር..."
ከዚህ ቃል በግልጽ እንደምንረዳው እግዚአብሔር አምላካችን የሰራዊት አምላክ መሆኑን እና ሰራዊቶቹም እኛ መሆናችንን ነው!!!
ሰራዊት ማለት መዋጊያ ትጥቁን ያሟላ እና በማንኛውም ሰአት ለውግያ የተዘጋጀ ማለት ነው!!!
ለዚህም ነው ሐዋሪያው ጳውሎስ በ ኤፌ 6 ላይ መንፈሳዊ የጦር ተጥቆችን አሟልተን ንቁ ሰራዊት እንድንሆን ሚያስተምረን!!!
እኛ ሰራዊቶች ነን!!!

https://t.me/Jesus_kingdom
185 views kabod , 04:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 23:26:59
As he is in heaven for us so are we on earth for him

JK church coming soon....

መልካም ዜና በሆሳዕና አካባቢ ላላችሁ ሁሉ...
'ጂሰስ ኪንግደም አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን' በሆሳዕና ከተማ ላይ በቅርቡ ይተከላል; በዚያ አካባቢ ያላችሁ ሁላችሁም ለአዲስ የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ ተዘጋጁ።
ጌታ በጏይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል!!!
#Prophet_kavod_temesgen
223 views kabod , 20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 21:28:42
ይህንን ፅሁፍ ሰይጣን እንደማይወደው አውቃለሁ
ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ

ሮብ ቀን ከ አአ ተነስቼ ወደ ሆሳእና እየሄድኩኝ ሳለ መንፈስ ቅዱስ ለረዥም ግዜ የማውቀውን ቃል እንዳስተውል አደረገኝ
ያዕ 4:8 …ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል።
እኔ ከ አአ ተነስቼ ወደ ሆሳእና ስሄድ አዲስ አበባን እየራቅኩ ሆሳእናንን ግን እየቀረብኩ ነበር
ምንም እንኳ አዲስ አበባን መራቅ ባልፈልግ እንኳ ወደ ሆሳእና መጓዜን በቀጠልኩ ልክ አዲስ አበባን እየራኩ ነበር
አያችሁ አሁን ምናልባት በድካም እና በተለያዩ የሃጥያት ልምምድ ውስጥ ልትሆኑ ትችላላችሁ ነገር ግን ወደ እግዚአብሔር ህልውና መቅረባችሁን ቀጥሉ፣ በ እርግጠኝነት አንድ ቀን ያ ከብዷችሁ ከ አቅሜ በላይ ያላችሁትን ነገር ትዝ እስከማይላችሁ ድረስ ርቃችሁት እና በ እግዚአብሔር ህልውና ውስጥ ሰምጣችሁ ራሳችሀችሁን ታገኛላችሁ!!!
ብቻ ወደ እግዚአብሔር ህልውና መቅረባችሁን ቀጥሉ!!!


https://t.me/Jesus_kingdom
https://t.me/Jesus_kingdom
https://t.me/Jesus_kingdom
850 views kabod , 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 09:23:09 መለኮታዊ ፍጥነት
አስደናቂ አይን ከፋች ትምህርት
@princekavod
join and share
https://t.me/Jesus_kingdom
554 views kabod , edited  06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 23:16:55
Time is life
Use it properly!!!

Kavod .T
join and share

https://t.me/Jesus_kingdom
https://t.me/Jesus_kingdom
https://t.me/Jesus_kingdom
510 views kabod , edited  20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 20:56:52
“I am” sent me to you “
እኔ ነኝ ልኮኛል (ያለና የሚኖር)

እግዚአብሔር ራሱን ለሙሴ ሲገልጥ ሙሴ ማን ለከህ ቢሉኝ ምን ልበላቸው አለ?
እግዚአብሔርም “እኔ እኔ ነኝ” ካለው በኋላ እኔ ነኝ ልኮኛል በላቸው አለው
ለካስ የ ኤሎሂም ስም “እኔ ነኝ” ኖሯል!!!
ይህ ማለት እግዚአብሔር የትላንት ወይም የ ነገ አምላክ ሳይሆን የ አሁን አምላክ ነው!!!
ምክንያቱም በ እርሱ አለም ለይ ትናንት ወይም ነገ ስለሌለ !!!
በ እግዚአብሔር አለም ላይ ያለው አሁን እና እና አሁን ብቻ ነው!!!
የ ሚገርመው በ አዲስ ኪዳንም እየሱስ መጣና ከ አብርሃም በፊት “እኔ አለሁ” አላቸው ፣ ነገር ግን ቃሉ መሆን የነበረበት አለሁ ሳይሆን ነበርኩኝ ነው (ሃላፊ ግዜ)(past tense)
ግን በሚገርም ሁኔታ “አለሁ” (present tense) ይላል ፣ ምክንያቱም እየሱስ የትላንት አምላክ ሳይሆን የ አሁን አምላክ ስለሆነ
እኔ እኔ ነኝ ማለት የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው።
ለዚህ ነው ት.ኢሳ 47:8 ላይ… እኔ ነኝ ከእኔም በቀር ሌላ የለም…ብለሻል ብሎ እግዚአብሔር ባቢሎንን የሚቆጣው

በጣም የሚገርመው እግዚአብሔር የ አሁን አምላክ ስለሆነ የትኛውም የተበላሸብንን ትላንትና እንዲሁም ነገአችንን ሳይቀር ውብ አድርጎ ይሰራዋል!!! ሀሌሉያ
ለዚህ ነው በ ት. ኢዩ 2:25 የሰደድሁባችሁ ታላቁ ሠራዊቴ አንበጣና ደጎብያ ኩብኩባና ተምች የበላቸውን ዓመታት እመልስላችኋለሁ። …. የሚለው!!!
በጌታ በ እየሱስ ስም ተበላብኝ የላችኋቸው አመቶቻችሁ እንዲሁም ገና ያልኖራችኋቸው ቀኖቻችሁ ሁሉ ባለና በሚኖረው “እኔ ነኝ” በሆነው በ ኤሎሂም የተሰሩ ይሁኑ አሜን!!!
Kavod .T

https://t.me/Jesus_kingdom
428 views kabod , edited  17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 09:31:01 ለምትወደው ነገር ብለህ ራእይህን ከምትሰዋ ለራእይህ ብለህ የምትወደውን ነገር ሰዋ

It’s Better to sacrifice what you love for your vision rather than sacrificing your vision for what you love !!!
Kavod . T


https://t.me/Jesus_kingdom
403 views kabod , 06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 08:24:48 #ህይወት_መንፈሳዊ_ነው

ብዙ ሰዎች ነገሬ ተበላሸ፣ቢዝነሴ ከሰረ፣ መንፈሳዊ ህይወቴ ደከመ… ሲሉ እሰማለው ፥ ነገር ግን ብዙ ሰው ማያስተውለው
ነገር ….


የሚታየው አለም የማይታየው አለም ነፀብራቅ ነው
ስለዚህ መንፈሳዊ ሰው መሆን አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነው
ሁሌም ለመንፈሱ አለም የነቃን መሆን አለብን


እናም ሁሌም ለመንፈሳዊው አለም ንቁ እና ዝግጁ መሆን አለብን!!!

Life is spiritual

I’ve realized that many people saying “ my things are distracted,my business is collapsed, my spiritual life is getting weaker…but something that they didn’t understand
is
the visible world is the reflection of the invisible one
so it’s not option to be spiritual person , it’s must
so always we are supposed to be conscious and ready for the spirit realm!!!

join and share
https://t.me/Jesus_kingdom
https://t.me/Jesus_kingdom
https://t.me/Jesus_kingdom
348 views kabod , 05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 21:28:12
መኸሩ ብዙ ነው ሰራተኞች ግን ጥቂት ናቸው…
ወንድሜ እህቴ እኛ ለ እግዚአብሔር መንግስት በጣም እናስፈልጋለን!!!
በ እየሱስ ስም የስራ መንፈስ ያግኛችሁ

እየሱስ በቅርቡ ይመጣል


https://t.me/Jesus_kingdom
https://t.me/Jesus_kingdom
https://t.me/Jesus_kingdom
341 views kabod , 18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ