Get Mystery Box with random crypto!

አሏህ ሱብሀናሁተአላ ሱረቱል ቀሶስ ላይ ለወንድም ለሴትም  አንድ ከባድ የሆነ  መልካም የሆነ  የስ | የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች

አሏህ ሱብሀናሁተአላ ሱረቱል ቀሶስ ላይ ለወንድም ለሴትም  አንድ ከባድ የሆነ  መልካም የሆነ  የስው ልጆች ሊላበሱት የሚገባ መልካም ስነምግባረ  ይጠቅሳል 
ይህም ስነምግባረ ሀያእ  አይናፋረነትን መላበስ አስመልክቶ ተናግሯል።


وَلَمَّا وَرَدَ مَآءَ مَدْيَنَ وَجَدَ عَلَيْهِ أُمَّةًۭ مِّنَ ٱلنَّاسِ يَسْقُونَ وَوَجَدَ مِن دُونِهِمُ ٱمْرَأَتَيْنِ تَذُودَانِ ۖ قَالَ مَا خَطْبُكُمَا ۖ قَالَتَا لَا نَسْقِى حَتَّىٰ يُصْدِرَ ٱلرِّعَآءُ ۖ وَأَبُونَا شَيْخٌۭ كَبِيرٌۭ
ወደ መድየንም ውሃ በመጣ ጊዜ በእርሱ ላይ ከሰዎች ጭፍሮችን (መንጋዎቻቸውን) የሚያጠጡ ሆነው አገኘ፡፡ ከእነርሱ በታችም (ከውሃው መንጎቻቸውን) የሚከለክሉን ሁለት ሴቶች አገኘ፡፡ «ነገራችሁ ምንድን ነው» አላቸው፡፡ «እረኞቹ ሁሉ (መንጋዎቻቸውን) እስከሚመልሱ አናጠጣም፡፡ አባታችንም ትልቅ ሽማግሌ ነው» አሉት፡፡

فَسَقَىٰ لَهُمَا ثُمَّ تَوَلَّىٰٓ إِلَى ٱلظِّلِّ فَقَالَ رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍۢ فَقِيرٌۭ
ለሁለቱም አጠጣላቸው፡፡ ከዚያም ወደ ጥላው ዘወር አለ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ» አለ፡፡


فَجَآءَتْهُ إِحْدَىٰهُمَا تَمْشِى عَلَى ٱسْتِحْيَآءٍۢ قَالَتْ إِنَّ أَبِى يَدْعُوكَ لِيَجْزِيَكَ أَجْرَ مَا سَقَيْتَ لَنَا ۚ فَلَمَّا جَآءَهُۥ وَقَصَّ عَلَيْهِ ٱلْقَصَصَ قَالَ لَا تَخَفْ ۖ نَجَوْتَ مِنَ ٱلْقَوْمِ ٱلظَّٰلِمِينَ
ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትኼድ ሆና መጣችው፡፡ «አባቴ ለእኛ ያጠጣህልንን ዋጋ ሊመልስልህ  ይጠራሃል» አለችው፡፡ ወደእርሱ በመጣና ወሬውን በእርሱ ላይ በተረከለትም ጊዜ «አትፍራ ከበደለኞቹ ሕዝቦች ድነሃል» አለው፡፡

በንግግሯም በተግባሯም ይች ሴት ሀያእ እንደተላበስች አሏህ ሱብሀናሁተአላ  ይናገራል ።

ስትመጣም በሀያእ ነው የመጣችው ስትናገረም ሀያእ በተሞላበትነው የተናገረችው ።ከቁረአኑ ባጭሩ ይሄንን እንረዳለን።

አሏሁሱብሀናሁተአላ ለኛ ይች ሴት ሞደል እንድትሆንና የሷን ተግባረ የሷን መልካምነት እንስንከተል ይህ ቁረአን ላይ አስፈረው።በንግግሯም በተግባሯም ሀያእን መላበስ እንዳለበት አንድት ሴት ልጅ. ከዚህ ከቁረአን አያ እንረዳለን ።

ስለዚህ አንድት ሴትልጅ ሀያእ አላት    ሀያእዋ ሙሉነው ሊባል የሚችለው  እነዚህን ሁለት ነገሮች አንድ ላይ ስታራግ ነው በንግግሯም
በተግባሯም ሀያእ ሲሞላነው። ሀያእ አላት እሚባለው ሀያእ ሲኖራት ነው።

ከሁለቱ  አንዱ ከጎደለ ሀያእዋ ሀያእ አይባልም።

አንዳንድ ጊዜ ንግግሯ ሀያእ ሊያስወግድ ይችላል አንድን ሴት ልጅ በንግግራ ማወቅ ይቻላል ሀያእ የሌላት መሆኑን
አንዳንድ  ጊዜ. በንግግሯ ሀያእ  ሊኖራት ይችላል ። በተግባሯ ሀያእ ላይኖራት ይችላል።
ስለዚህ  ተግባሯ ሀያእን ሊያስወግድባት ይችላል
አንዳንደዜ በተግባሯ ሀያእ አላት በንግግሯ ግን ምንም ሀያእ  የላትም ስለዚህ ንግግሯ ሀያእን ሊያስወግድባት ይችላል።

ስለዚህ አንድ ሴት ልጅ ሀያእዋ ሙሉነው እሚባለው እነዚህን ሁለት ነገሮች ስታቆራኝ ነው።
በንግግሯም
በተግባሯም ልክ ከላይ እንደተጠቀስችው አይነት ሴትማለት ነው።

ሀያእ የሚባለው ነገረ  የሴት ልጅ ጌጧ ውበቷ ነው። ሴትልጅ ምንም አታጌጥም ከሀያእ በላይ
ከትልቅ ነገረ አላት አይባልም ከሀያእ  በላይ ውበት የላትም ።
ሴትልጅ ሀያእዋ ከውስጧ ከተወገደ ውበቷ ይጠፋል።

የሴት ልጅ ትክክለኛ ቁንጅናዋ ውበቷ ሀያእዋ አይናፋረነቷ ነው።

ትክክለኛ ውበትን የፈለገ ስው ሀያእ ያላትን ሴት ሊመረጥ ይገባዋል   ሊያይ ይገባዋል።
ምክንያቱም የፈለገ ውበቷ ቢያምረ ሀያእ ከሌላት ውበቷ ይወገዳል።

ከወንድማችን አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኽይሩ "ሀያእ  የውበት መገለጫ ነው ከሚለው ድምጽ ፋይል  የተወሰደ።
ሴት_ልጅ ማንኛውም ሰው ሊያነሳት
የሚመኝ ቆንጆ አበባ ነች።
ውዷ እህቴ ይህን ስልሽ የሴት ልጅ ውበቷ 
በገፅታዋ ፣ 
በቆዳዋ ቀለም
ወይምባላት ማቴርያሎች ሳይሆን 
......ትክክለኛ እና እውነተኛ ውበቷ .......
በልቧ 
በሀያዕዋ 
በኢማኗ 
በተቅዋዋ እና ለዲነል ኢስላም
ባልት ፍቅር መሆኑን እወቂ
http://t.me//@arebgendamesjid
𝑱𝑶𝑰𝑵 𝑨𝑵𝑫 𝑺𝑯𝑨𝑹𝑬

የአረብገንዳ መስጂድ ወጣቶች የመረጃ ዘርፍ