Get Mystery Box with random crypto!

#ዑስማን #ኢብን #ዐፋን ( ረዲየሏሁ ዐነሁ) የዒባዳን ጥፍጥና በአራት (4 ) ነገሮች አግኘው አሉ | የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች

#ዑስማን #ኢብን #ዐፋን ( ረዲየሏሁ ዐነሁ) የዒባዳን ጥፍጥና በአራት (4 ) ነገሮች አግኘው አሉ :-

➊አላህ ያዘዘውን ግዴታ በመፈፀም ::

➋ #አላህ ከከለከለው ሐራም ካደረጋቸው ነገሮች
በመራቅ ::

➌ #አላህ በመልካም ያዘዘውን በመፈፀም ::

➍አላህ የሚጠላውን ነገር መሥራት የአላህን ቁጣ
ስሊሚያመጣ ፈርቶ በመተው ናቸው ::

#ኢብኑ #ዑመር የአላህ መልዕክተኛ :
( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ትከሻዬን ያዝ በማድረግ " በዚህች ዓለም ስትኖር እንደ መንገደኛ ሁን " አሉኝ ማለቱ ተዘግቧል ::

#አራት #ነገሮች አሉ ላዩን ስናያቸው ምንዳ ያላቸው ውስጡን ስንመለከታቸው ግን ግዴታ መሥራት ማድረግ ያለብን ነገሮች ናቸው :: እነሱም :-
➊ከአላህ ሰዎች ጋር አብሮ መኖር

➋ #ቅዱስ #ቁርአንን መቅራት

➌ቀብርን መጎብኘትና

➍የታመመ ሰው መጠየቅ ናቸው ።

ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
http://t.me//@arebgendamesjid
SHARE SHARE
የአረብገንዳ መስጂድ ወጣቶች የመረጃ ዘርፍ