Get Mystery Box with random crypto!

ረሱል ሰ.ዐ.ወ አሉ፦[ ከቀናቶቻችሁ በላጩ ቀን የጁሙአ ቀን ነው በሱም አደም ተፈጠረበት በዚህም ቀ | የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች

ረሱል ሰ.ዐ.ወ አሉ፦[ ከቀናቶቻችሁ በላጩ ቀን የጁሙአ ቀን ነው በሱም አደም ተፈጠረበት በዚህም ቀን ሞተ በዚሁ ቀንም የቂያማ ቀን ይነፋበታል በዚሁ ቀን ሰዎች የሚፈሩበት ይሆናል, እናም በኔ ላይ ሰላት አብዙ! የናንተ ሶላት ለኔ ትቀረብኛለች] ሲሉ
ሶሀቦችም አሉ፦( እንዴት የኛ ሶላት ትቀረባለች ተቀብረህ አጥንትህ በስብሶ ሳለ!?) ሲሉ
ረሱል ሰ.ዐ.ወ አሉ፦(ከሁሉ በላይ ልቅና የተገባው አላህ ለዚች መሬት የነብያቶችን አካል እንዳትበላ ከልክሏታል) አሏቸው።
አቡ ዳውድ ዘግበውታል
ሶሉ አላ ሙሀመድ ===አላሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ!====
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች የመረጃ ዘርፍ