Get Mystery Box with random crypto!

'... ውርደታችን ጥልቅ ስለ ኾነ አዳኛችን ምርጥ መኾን አለበት። በብርቱ ስለ ተሰበርን ድንቀኛ በ | ናዝራዊ Tube

"... ውርደታችን ጥልቅ ስለ ኾነ አዳኛችን ምርጥ መኾን አለበት። በብርቱ ስለ ተሰበርን ድንቀኛ በኾነ መንገድ መጠገን አስፈልጎናል። ይህን እውን ለማድረግም እግዚአብሔር ምርጡን ብላቴናውን አዘጋጅቶ ወደ ዓለም ልኮታል። “እኛም አይተናል፤ አባትም ልጁን የዓለም መድኀኒት ሊኾን እንደ ላከው እንመሰክራለን” (1ዮሐ. 4፥14)።

Solomon Abebe Gebremedhin
@nazrawi_tube