Get Mystery Box with random crypto!

አሰልጣኝ ውበቱ 26 ተጨዋቾች ይፋ አደረጉ! - 10 ተጨዋቾች ተቀንሰዋል ! የኢትዮ | Nayna Sport ( ኣማኑኤል ጌታቸው )

አሰልጣኝ ውበቱ 26 ተጨዋቾች ይፋ አደረጉ!

- 10 ተጨዋቾች ተቀንሰዋል !

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኒጀር ብሄራዊ ቡድን ጋር ላለበት ጨዋታ የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛምቢያ አቻው የወዳጅነት ጨዋታዎች በኃላ በዛሬው እለት ጥቅምት 16/2013 ዓ.ም 10 ተጫዋቾች በመቀነስ 26 ተጫዋቾችን አሳውቀዋል፡፡

1 ተክለማሪያም ሻንቆ
2 ይድነቃቸው ኪዳኔ
3 ምንተስኖት አሎ
4 ጀማል ጣሰው
5 ወንድሜነህ ደረጀ
6 አማኑኤል ዮሀንስ
7 ታፈሰ ሰለሞን
8 አቡበከር ናስር
9 አምሳሉ ጥላሁን
10 ያሬድ ባየህ
11 ሀብታሙ ተከስተ
12 ሱራፌል ዳኛቸው
13 ሽመክት ጉግሳ
14 ሙጂብ ቃሲም
15 አስቻለው ታመነ
16 ሀይደር ሸረፋ
17 ጋዲሳ መብራቴ
18 ጌታነህ ከበደ
19 መሱድ መሀመድ
20 ሱሌማን ሀሚድ
21 ከነአን ማርክነህ
22 በረከት ደስታ
23 ረመዳን የሱፍ
24 መሳይ ጳውሎስ
25 ይሁን እንደሻው
26 አማኑኤል ገ/ሚካኤል

@ EFF