ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል ➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም ➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን ➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል ➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል ➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት ➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን ➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት ➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ Tel: 0913858561 28.9K views09:02