Get Mystery Box with random crypto!

በማዕከላዊ ጎንደር ዳዋ ዳንጉራ በሚባል አካባቢ ይንቀሳቀስ የነበረ የጃውሳ መሪ ዋና ሳጅን ወርቄ መ | Natnael Mekonnen

በማዕከላዊ ጎንደር ዳዋ ዳንጉራ በሚባል አካባቢ ይንቀሳቀስ የነበረ የጃውሳ መሪ ዋና ሳጅን ወርቄ መስፍን የመንግስትን የሰላም ጥሪን በመቀበል ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቅሏል።

አማራን ለማሳነስ እና ማህበራዊ እረፍት ለመንሳት ሲሰሩ በነበሩ አማራ በሚመስሉ ፀረ-አማራዎች ሐሰተኛ ፕሮፖጋንዳ ተደናግረው ወደ ጫካ ወጥተው የነበሩ ውለው ሲያድሩ እውነታውን በመረዳታቸው ምህረት እየጠየቁ እየገቡ ነው። የሚደነቅ እርምጃ ነው።