Get Mystery Box with random crypto!

Fake news Alert የአዲስ አበባ ህዝብ ይህን ታዘብ:: በተባለው አካባዊ አንድም ኮሽታ | Natnael Mekonnen

Fake news Alert

የአዲስ አበባ ህዝብ ይህን ታዘብ:: በተባለው አካባዊ አንድም ኮሽታ የለም ምንም አይነት ነገር አልተፈጠረም:: ትናት አዲስ አበባ ሳር ቤት አውቶብስ ውስጥ ቦንብ ፈነዳ ብለው የውሸት ዜና መስራታቸውንም የአዲስ አበባ ነዋሪ እነዚህ ሰዎች ምን እንደሚፈልጉ ይታዘብ::