Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ በትግራይ ክልል በመቀሌ እና በዙሪያው ባሉ ከተሞች | Natnael Mekonnen

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ በትግራይ ክልል በመቀሌ እና በዙሪያው ባሉ ከተሞች የሚገኙ 31 የባንኩ ቅርንጫፎች የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን በትዊተር ገፃቸው አስታውቀዋል፡፡