Get Mystery Box with random crypto!

ተወርዋሪው ፋኖ! #Ethiopia : እዙን ጨምሮ አደረጃጀቱና ምደባም በመከላክያ ስር የሆነውና ት | Natnael Mekonnen

ተወርዋሪው ፋኖ!

#Ethiopia : እዙን ጨምሮ አደረጃጀቱና ምደባም በመከላክያ ስር የሆነውና ትክክለኛው ለሃገር የሞተው እየሞተም ያለው የወሎ ፋኖ ከወልዲያ ወደ ራያ ግንባር በዚህ መልኩ ደርሶ ቦታውን ይዟል!