Get Mystery Box with random crypto!

#Ethiopia : የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን ዘላቂ ሰላም የማስጠበቅ ሥራውን አጠናክሮ እንደ | Natnael Mekonnen

#Ethiopia : የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን ዘላቂ ሰላም የማስጠበቅ ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥልም የአማራ ክልል ጸጥታና ሰላም ቢሮ ኃላፊው በመግለጫቸው ገልጸው ትክክለኛውን የፋኖ ስም የማይወክሉ፣ በፋኖ ስም ተደራጅተው በሕዝብ ላይ የተለያዩ ሕገ ወጥ ድርጊት የሚፈጽሙ ቡድኖችን መንግሥት እንደማይታገስም አቶ ደሳለኝ ገልጸዋል። ትክክለኛ የፋኖ አባላትን በመንግሥት መዋቅር ሥር በማድረግ እንዲሠሩ እየተደረገ መሆኑንም ኃላፊው አስታውቀዋል::