Get Mystery Box with random crypto!

ሩሲያ ሞርጋን ፍሪማንን ጨምሮ 963 አሜሪካዊያን ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አገደች ዩክሬን የሰሜን | Natnael Mekonnen

ሩሲያ ሞርጋን ፍሪማንን ጨምሮ 963 አሜሪካዊያን ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አገደች


ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን ጦር ወይም ኔቶን እቀላቀላለሁ ማለቷን ተከትሎ ከሩሲያ ጋር ወደ ይፋዊ ጦርነት ካመራች ሶስት ወር ሊሞላው ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል፡፡አሜሪካን ጨምሮ ምእራባውያን ሀገራት ለዩክሬን ወታደራዊ ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡https://am.al-ain.com/article/russia-bans-entry-of-963-us-citizens-including-morgan-freeman