Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አለኝታዎች ስለእናት ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ነፃነት ስለሕዝቧ ዘላቂ ሰላምና ጥቅም መከ | Natnael Mekonnen

የኢትዮጵያ አለኝታዎች

ስለእናት ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ነፃነት ስለሕዝቧ ዘላቂ ሰላምና ጥቅም መከበር ያለእረፍት ሁሌም ተጓዥ ናቸው። ቆላ ይወርዳሉ። ደጋ ይወጣሉ። ጋራሸንተረሩን ያቋርጣሉ።
ሁሌም ስለኢትዮጵያ ክብር አንድያ ሕይወታቸውን መደበው ጠላትን በግንባሩ እየበረቀሱ ወደፊት በድል ይገሰግሳሉ

ኢትዮጵያ በእናንተ የጦር ሜዳ ጀግኖች ነፃነቷን ጠብቃ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች Good Night #Ethiopiaዬ