Get Mystery Box with random crypto!

ቂጡን በሳንጃ ቢወጋ..... አለ ኮረኔል መንግስቱ :) አይ አቶ ያሬድ እንዲህ አስቂኝና የሶሻል ሚ | Natnael Mekonnen

ቂጡን በሳንጃ ቢወጋ..... አለ ኮረኔል መንግስቱ :) አይ አቶ ያሬድ እንዲህ አስቂኝና የሶሻል ሚዲያ መጫዎቻ ይሁን? ከሁሉ የገረመኝና ያሬድ ምን ያህል ጥቅመኛና ነውረኛ ህዝብን እንዴት እንደሚንቅ እምታውቁት ውለታ ለማያቅ ህዝብ ብሎ የጻፋት ነገር ነች ዘይገርም ነው