Get Mystery Box with random crypto!

“ለጉዞ እና ለልምምድ የሚሆን በቂ ጊዜ ባለመኖሩ በማላዊ መጫወትን መርጠናል”- አቶ ኢሳያስ ጅራ | Natnael Mekonnen

“ለጉዞ እና ለልምምድ የሚሆን በቂ ጊዜ ባለመኖሩ በማላዊ መጫወትን መርጠናል”- አቶ ኢሳያስ ጅራ

የማላዊ እግር ኳስ ማህበር ፕሬዝዳንት “ኢትዮጵያ በማላዊ ለመጫወት በመወሰኗ የሊቨርፑል ደጋፊዎች መሃመድ ሳላህ ከዋሊያዎቹ ሲጫወት የሚመለከቱበትን ዕድል ያገኛሉ” ብለዋል፡፡

አቶ ኢሳያስ ጅራ ማላዊ ሜዳዋን በመፍቀዷ ሊከፈል የሚችል ገንዘብ መኖሩን ጠቅሰው መጠኑን ከመግለጽ ተቆጥበዋል፡፡

https://am.al-ain.com/article/eff-president-says-we-chose-to-play-in-malawi-because-there-is-not-enough-time-for-travel-and-practice