Get Mystery Box with random crypto!

ብሔራዊ ሎተሪ ኣስተዳደር - Ethiopian national lottery administration

የቴሌግራም ቻናል አርማ nationallottery — ብሔራዊ ሎተሪ ኣስተዳደር - Ethiopian national lottery administration
የቴሌግራም ቻናል አርማ nationallottery — ብሔራዊ ሎተሪ ኣስተዳደር - Ethiopian national lottery administration
የሰርጥ አድራሻ: @nationallottery
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.99K
የሰርጥ መግለጫ

#Ethiopian National Lottery Administration
#የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
#National lottery
#ብሄራዊ ሎተሪ
#አድማስ ሎተሪ

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-30 20:45:58 ዛሬ ማታ ከለሊቱ 6 ሰዓት የአድማስ ሎተሪ 12ኛ ዙር ይጠናቀቃል፡፡ ዕጣው የሚወጣበት ቀን ሰኔ 26/2015 ነው፡፡ አሁኑኑ ዕድልዎን ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል የ 3 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
26.6K views$$ $$$, 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 20:51:57 የአድማስ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ በ5 ብር ብቻ የ3 ሚሊዮን እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ  605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል አሁኑኑ ይሞክሩ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
28.9K views$$ $$$, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 21:36:37
Regular 1688 sene 15/2015
30.3K views$$ $$$, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 18:25:21
የደብረብርሃን ነዋሪ የሆኑት የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባልና ጡረተኛው ሃምሳ አለቃ  ሰለሞን ዮሃንስ በቆረጡት የልዩ ሎተሪ  በ2ኛ ዕጣ የ1,200,000 ብር / አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ / ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡በደረሳቸው ገንዘብም በከተማ ግብርና እንደሚሰማሩ ገልጸውልናል ፡፡
33.4K views$$ $$$, 15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-08 18:24:05 ውድ ደንበኞቻችን !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከወረቀት ሎተሪዎችን በተጨማሪ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ለህበረተሰቡ በማቅረብ በየወሩ ዕጣ እያወጣ በርካታ ዕድለኞችን እየሸለመ ይገኛል ፡፡ በመሆኑም የደንበኞች ገንቢ አስተያየት አስፈላጊ በመሆኑ አሁን ያሉት ሽልማቶች ላይ ማደግ አለበት? የለበትም ?
የአንደኛው ዕጣ ወደ ስንት ማደግ አለበት ? አስተያየትዎን ያስቀምጡ ፡፡
               እናመሰግናለን !
28.4K views$$ $$$, 15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-05 23:40:55
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 11 ማውጫ
45.2K views$$ $$$, 20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-22 22:08:43 አቶ አብድልአሊ አህመድ በአድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ 3,000,000 ብር ቼክ   ተረከቡ።
አቶ አብዲአሊ አህመድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆኑ የሚተዳደሩት በንግድ ስራ ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ የንግድ ስራቸውን ለማስፋፋት አቅደዋል።
34.1K views$$ $$$, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-22 22:08:06 ወጣት አዲስ ገለታ በአድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ3ኛ ዕጣ የ800,000 ብር ቼክ ተረከቡ።
ወጣት አዲስ ገለታ ሐረር /ቀርሳ/ ነዋሪ ስትሆን የምትተዳደረው በጉልት ስራ  ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ ቤተሰቦቼን ማገዝና ስራዋን ለማሻሻል አቅዳለች።
31.0K views$$ $$$, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 23:18:41 በ5 ብር ብቻ 3 ሚሊዮን ብር እና ሌሎችም የሚሸለሙት እድል ከፊትዎ ናት እንዳያመልጥዎ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት ተጭነው ይላኩ ወይም *127# ደውለው ዕድልዎን ይሞክሩ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
31.2K views$$ $$$, 20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ