ወጣት አዲስ ገለታ በአድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ3ኛ ዕጣ የ800,000 ብር ቼክ ተረከቡ። ወጣት አዲስ ገለታ ሐረር /ቀርሳ/ ነዋሪ ስትሆን የምትተዳደረው በጉልት ስራ ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ ቤተሰቦቼን ማገዝና ስራዋን ለማሻሻል አቅዳለች። 31.0K views$$ $$$, 19:08