የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
359
የሰርጥ መግለጫ
መሳቅ የፈለገ ብቻ ይሄን Channel Join በማድረግ ይዝናና 😂😂😂😂
_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-_-
__Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 😂
_-_-_-
__Add እያረጋቹ ሌሎችንም አዝናኑ😂
😂
ሀበሻ ውስጤ ነው።💯💯💯
For cross promotion.
👇👇👇👇👇
@NathanDawit1470
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
2
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2021-08-19 10:30:40
ውሽማሽ መሆኔን ስጠጣ ረስቼው
ወድቆልሻል ባልሽ አናዶኝ መትቼው!
705 viewsNathan X Dawit , 07:30
2021-08-16 10:08:36
የሰርግ ቀን ሴቷ ነጭ ወንዱ ጥቁር የሚለበሰው እሷ ደስ እያላት እሱ እያዘነ እንደሚኖር ማሳያ ነው
763 viewsNathan X Dawit , 07:08
2021-05-19 22:06:01
ይሄ ደግሞ እንቅልፍ ከመውደዱ የተነሳ እቅዱ ''ጠዋት ተነስቼ ተኛለሁ'' ነው
1.3K viewsNathan X Dawit , 19:06
2021-04-21 14:20:02
1.4K viewsNathan X Dawit , 11:20
2021-04-12 13:25:20
ጀለስ ሚስትህን በነገር አትበልጣትም! የኔ ንግስት ብለህ ስትጠራት፤ ልዕልትስ ማናት? ትልሃለች?
1.3K viewsNathan X Dawit , 10:25
2021-04-12 10:02:02
እኔን ብታገባኝ ሁሌ #አሳ ነበር የማበላህ አለችኝ...
My sister 'ር' ን ረስተሻታል
1.2K viewsNathan X Dawit , 07:02
2021-03-23 22:40:24
ዳይጀስት ምንድንነው ስላት #ሙት_በቃ አለችኝ
1.4K viewsNathan X Dawit , 19:40
2021-03-22 17:11:30
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ
1.4K viewsNathan X Dawit , 14:11
2021-03-20 21:49:53
#ላይክ እንደ ብድር ሚቆጥሩ ሰዎች ጤነኛ መሆናቸውን እጠራጠራለሁ
1.3K viewsNathan X Dawit , 18:49
2021-03-19 18:13:17
በጣም ዝምተኛ ከመሆኔ የተነሳ Taxi ወራጅ አለ ራሱ አልልም መጨረሻ ላይ እወርድና በእግሬ እመለሳለሁ ሲለው..
#አንተማ_ዝምተኛ_ሳይሆን_ዘገምተኛ_ነህ
1.3K viewsNathan X Dawit , 15:13