Get Mystery Box with random crypto!

#ሶስት ነገራቶች በቀልድ ይሁን በምር ጊዜ ይፀድቃሉ ①) አንድ ሰው ለቀልዱም ይሁን የምሩ ልጄ | ነሲሐ ለሱኒዋ እህቴ !!

#ሶስት ነገራቶች በቀልድ ይሁን በምር ጊዜ ይፀድቃሉ

①) አንድ ሰው ለቀልዱም ይሁን የምሩ ልጄ ድሬሀለሁ ካለ ይፀድቃል።
②) አንድ ሰው ለቀልዱም ይሁን የምሩ ሚስቴን ፈታሁ ካለ ይፀድቃል።
③) አንድ ሰው ለቀልድም ይሁን የምሩ ሚስቱን ከፈታ በሗላ መለስኩኝ ካለ ይፀድቃል።
ለዚህም ነው ነብያችን እንዲህ ያሉት
【ثلاث جدهن جد وهزلهن جد: النكاح والطلاقق والرجعة】