Get Mystery Box with random crypto!

የተከበራችሁ ወላጆች የተማሪዎች ምዝገባን ለማጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ስለሚቀሩ እስከ አሁን ልጆቻችሁን | Nur-Africa Academy Education/ ኑር–አፍሪካ አካዳሚ ትምህርት

የተከበራችሁ ወላጆች
የተማሪዎች ምዝገባን ለማጠናቀቅ 4 ቀናት ብቻ ስለሚቀሩ እስከ አሁን ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች በቀሩት ቀናት ውስጥ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
ከተሰጡት ቀናት ውጪ ዘግይቶ የሚመጣን የምዝገባ ጥያቄ ቦታው ለአዲስ ተማሪዎች ስለሚሰጥ አናስተናግድም።
በወቅቱ ልጆቻችሁን ያስመዘገባችሁ ወላጆችን ከልብ እናመሰግናለን።
ኑር–አፍሪካ አካዳሚ!