Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 18/11/2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍ | Nur-Africa Academy Education/ ኑር–አፍሪካ አካዳሚ ትምህርት

ቀን 18/11/2014 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ የሆነ ሲሆን ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 63.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ይህም ካለፉት አመታት ከተመዘገቡት ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ውጤት ሆናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ 85..5% ተማሪዎች ወደቀጣይ ክፍል ለመዛወር መቻላቸዉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተፈና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዲናኦል ጫላ ገልጸዋል፡፡

ስለሆነም ተማሪዎች ውጤታችሁን ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመጫን

https://aaceb.gov.et/%e1%8b%a88%e1%8a%9b-%e1%8a%ad%e1%8d%8d%e1%88%8d-%e1%8b%89%e1%8c%a4%e1%89%b5/

ወይም aaceb.gov.et በመጠቀም

ሬጅስትሬሽን ቁጥር በማስገባት እና GO የሚለዉን በመጫን ውጤታችሁን ኦላይን ማየት የምትችሉ መሆኑን አክለው አሳውቀዋል፡፡

Biroon Barnoota Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee qabxii kutaa 8ffaa bara 2014 kan gadhiifame yoo ta'u barattoota barnootaaf taa'an keessaa parsantaan 63.9, 50 fi isaa ol galmeessuu danda'aaniiru. Kunis qaphxii baroota darban waliin yeroo ilaalamu guddaa ta'uu fi dabalataan parsantaan 85.5 gara kutaa itti aanutti darbuu isaanii Direktooreetiin qormaataa Obboo Dinaol Caalaa ibsaniiru.
waan ta'eef harra irraa eegalee linkii