Get Mystery Box with random crypto!

እናት ለዘላለም ትኑር! መልካም የእናቶች ቀን! May 14 mother's day የእናቶች ቀን | አዋጅ – Awaje News

እናት ለዘላለም ትኑር!

መልካም የእናቶች ቀን!
May 14 mother's day

የእናቶች ቀን እናቶችን፣ እናትነትን እና እናቶች በህብረተሰቡ ላይ ያላቸውን ተጽዕኖ የምናስብበት ቀን ነው። ዘመናዊው የእናቶች ቀን የተከበረው በ1908 እ.ኤ.አ. ነበር።

መነሻው ጃርቪስ የተባለች ሴት እናቷን ለመዘከር ባዘጋጀቸው ዝግጅት ሲሆን ጃርቪስ ከዚያን ጊዜ አንስቶ የእናቶች ቀን በአሜሪካ እንዲታወቅ እና እንዲከበር የተለያዩ ቅስቀሳዎችን ማድረግ ጀመረች። ከ6 አመት በኋላ ውጤቱ ሰምሮላት በ1914 በዓሉ መከበር እንደጀመረ የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ::

   ክብር ለእናቶቻችን