Get Mystery Box with random crypto!

አንጋፋዋ ድምጻዊት ሂሩት በቀለ አረፈች፡፡ ሕይወት እንደሸክላን ጨምሮ በርካታ ድንቅ የሙዚቃ ስራ | አዋጅ – Awaje News

አንጋፋዋ ድምጻዊት ሂሩት በቀለ አረፈች፡፡

ሕይወት እንደሸክላን ጨምሮ በርካታ ድንቅ የሙዚቃ ስራዎችን እንካችሁ ያለችው ድምጻዊት ሂሩት በቀለ፣ በአደረባት ህመም በሃገር ውስጥና በውጭ በህክምና ስትረዳ ቆይታ በዛሬው እለት ግንቦት 04 ቀን 2015 ዓ.ም በ80 ዓመቷ ህልፈተ-ሕይወቷ ተሰምቷል፡፡

ከ1950 መጀመሪያ እስከ 1980ዎቹ መጨረሻ ድንቅ የሙዚቃ ስራዎችን ያስደመጠችን ሂሩት በቀለ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዘማሪነት/አገልጋይነት ስራዎችን ስትስራ እንደነበር ይታወሳል፡፡


https://t.me/awajenews