Get Mystery Box with random crypto!

𝑴𝒚 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔

የቴሌግራም ቻናል አርማ my_official_edoniyas — 𝑴𝒚 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔 𝑴
የቴሌግራም ቻናል አርማ my_official_edoniyas — 𝑴𝒚 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔
የሰርጥ አድራሻ: @my_official_edoniyas
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.26K
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/joinchat/T97ylWLo3XzwfXBM
𝑶𝒕𝒉𝒆𝒓 𝒄𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍👉 @EdoniyasMood
𝐴𝑑𝑚𝑖𝑛 𝑥 / 4 𝑐𝑟𝑜𝑠𝑠/𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡
𝑖𝑛𝑏𝑜𝑥👉 @Edoniyas_24
0900263365

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-09 02:55:46 ➽ ለታላቁ ፈጣሪህ የችግርህን ትልቅነት አትንገረው። ከLogic ውጪ ነው።
ይልቅስ ለታላቁ ችግርህ የፈጣሪህን #ታላቅነት ንገረው።

ለፈጣሪ "ያጋጠመኝ ችግር እኮ ከባድና አስፈሪ ነው እንዴት እንደምወጣው አላውቅም" ብለህ ከምትነግረው፤ ለገጠመህ ችግር "አንተ እኮ አታስፈራም ሀያሉ ፈጣሪ ፊት ሁሉም ነገር ቀላል ነው" ብለህ ንገረው።
#share
@My_Official_Edoniyas
@My_Official_Edoniyas
352 views𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔, 23:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 02:54:56 ሐይማኖትና ፖለቲካ ተመሳሳይ እብዶች ናቸዉ:: ሁለቱም
አንተ ባልፈፀምካቸዉ ስህተቶች ተጠያቂ ያደርጉሀል:: ገና
አንተ ይችን አለም ከመቀላቀልህ በፊት የአንተ የዘር ሀረግ
የሚመዘዝበት ትዉልድ ስህተት ስለሰራ አንተም የሱ ዘር
ነህና ወንጀለኛ ነህ ይሉሀል:: @My_Official_Edoniyas
319 views𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔, 23:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 02:53:21 የፖለቲካና የሀይማኖት ሰዎች ብልህ ግለሰብ እንድትሆን አይሹም ምክንያቱም ብልህ ከሆንክ ሊበዘብዙህ አይችሉም ።
@My_Official_Edoniyas
283 views𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔, 23:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 02:51:11 እኛ የ ቆጮን መሽተት በምን አወቅን ይህን ጥያቄ ራሳችሁን ጠይቁ????
@My_Official_Edoniyas
284 views𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔, 23:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 02:37:19 በሚወድህ ሰው ላይ ክፉ አትስራ
ለሚፈልግ ሰው ቢዚ ነኝ አትበል
የሚያምንህን ሰው አታታል
ሁሌም የሚያስታውስህን ሰው አትርሳ!!
ቦታ ለሚሰጥህ ሰዉ ጊዜህን አትንፈገዉ....
@My_Official_Edoniyas
306 views𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔, 23:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 22:46:26 ሃሳብ ሲደጋገም…….ስሜት ይሆናል!
ስሜት ሲደጋገም…….ተግባር ይሆናል!
ተግባር ሲደጋገም…….ልምድ ይሆናል!
ልምድ ሲደጋገም…….ህይወት ይሆናል!

ህይወት የሚጀምረው ከማሰብ ነው ስለዚህ ሃሳባችንን የምንፈልገው ላይ ብቻ እናድርግ።
ምን ደጋግማችሁ ታስባላችሁ???
@My_Official_Edoniyas
@My_Official_Edoniyas
@My_Official_Edoniyas
356 views𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔, 19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 01:56:57 ነገ ፀሐይ እንደ ምትወጣ እርግጠኛ
ሆኖ ሚነግረኝ ማን ነው?
1.0K views𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔, 22:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 01:56:12 “የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብ
ለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶ
ጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡
ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ዉጤቱ
ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም
ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም
ቀን ሳይኖር ይሞታል” -
-ዳላይ ላማ--
@My_Official_Edoniyas
@My_Official_Edoniyas
972 views𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔, 22:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 01:51:53 ቤተክርቲያን ለ30 ደቂቃ መቀመጥ የሚሰለችክ ሰው እንዴት ነው መንግስተ ሰማያት ለዘላለም መኖር የሚይቻልክ ?
@My_Official_Edoniyas
@My_Official_Edoniyas
856 views𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔, 22:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 01:50:37 ሞትን አልፈራም ከመወለዴ በፊት ለብዙ እልፍ አላፍ አመታት ስሞት ነበር እና አንዳች ሰቃይ እና ችግር አልደረሰብኝም
mark twain
@My_Official_Edoniyas
833 views𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 𝑬𝒅𝒐𝒏𝒊𝒚𝒂𝒔, 22:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ