Get Mystery Box with random crypto!

ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ

የቴሌግራም ቻናል አርማ my_lord_is_with_me — ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ
የቴሌግራም ቻናል አርማ my_lord_is_with_me — ጌታዬ ሆይ ልቤን አስፋልኝ
የሰርጥ አድራሻ: @my_lord_is_with_me
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 587
የሰርጥ መግለጫ

رَّبِّ اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِمَن دَخَلَ بَيْتِيَ مُؤْمِنًا وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَلَا تَزِدِ الظَّالِمِينَ إِلَّا تَبَارًا
(ኑሕ - 28)
«ጌታዬ ሆይ! ለእኔም ለወላጆቼም ምእመን ኾኖ በቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእመናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ፡፡ ከሓዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-05 10:13:31 አቡ ሁረይራ (አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት) እንዳስተላለፈው ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ፦ፀሀይ ከወጣችበት ቀን ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው።በሷ(በጁምዓ) አደም ተፈጠረ በሷ (በጁምዓ) ቀን ጀነትን ገባ በሷ (በጁምዓ) ከጀነት ተባረረ።

ሙስሊም ዘግበውታል

وعن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((من توضأ فأحسن الوضوء ثم أتى الجمعة، فاستمع وأنصت، غفر له ما بينه وبين الجمعة وزيادة ثلاثة أيام، ومن مس الحصى، فقد لغا)). رواه مسلم.

አቡ ሁረይራ (አላህ መልካም ስራውን ይውደድለት) እንዳስተላለፈው ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦መልካም ዉዱዕን ያደረገ ከዚያም ወደ ጁምዓ የሄደ ፀጥ ብሎ ኹጥባ ያዳመጠ አሁን ባለውና በሚቀጥለው ጁምዓ መሃከል ያለው ወንጀሉ ይማርለታል 3 ቀንን ጨምሮ(ማለትም የ10 ቀን) ጠጠርን የነካካ በርግጥ መጥፎ ተግባርን ፈፅሟል።
ሙስሊም ዘግበውታል

قوله: ((وزيادة ثلاثة أيام))، لأن الحسنة بعشر أمثالها.
3 ቀንን ጨምሮ ይማርለታል መባሉ ምክንያቱም አንድ ሀሰና እስከ 10 በመያዟ ነው።

وقوله: ((من مس الحصى فقد لغا)) أي: ومن لغا فلا جمعة له.
#ጠጠርን የነካካ መጥፎ ተግባርን ፈፅሟል ማለትም በሆነ ነገር መጫወት እንቅቅስቃሴ ማብዛት የጁምዓ አጅር የለውም

#ከሀዲሱ ኹጥባ በሚደረግ ጊዜ አለማውራት ልክ ሰላት ላይ እንደለን ሆነን መከታተል እንዳለብን እንማራለን

https://t.me/My_Lord_is_with_me
805 viewsመዲ ነኝ ተማሪዋ ٱهْدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلْمُسْتَقِيمَ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡ , edited  07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 13:11:41 የሴት ልጅ ቦታ በኢስላም


ኢስላም ከመጣ በኋላ በሴት ልጅ ላይ የነበረው ግፍ እና በደል በማንሳት እንደ ሰብዓዊ ፍጡር እንዲትታስብ አድርጎታል ። ይህን አስመልክቶ አሏህﷻ እንድህ ይላል፦

يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَٰكُم مِّن ذَكَرٍۢ وَأُنثَىٰ
"እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ"።(አል ሁጅራት:13)

➲ሴት ልጅ በሰራችው መልካም ስራ ክፍያን በማገኘት እና በሰራችው መጥፎ ስራ በመቀጣት ከወንድ ልጅ ጋር ተጋሪ እንደ ሆነች ሁሉ ለሰው ልጅ መፈጠር ሰበብ በመሆንም ከወንድ ጋር ተጋሪ ናት።
አሏህ ﷻእንድህ ይላል :-
مَنْ عَمِلَ صَٰلِحًۭا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَلَنُحْيِيَنَّهُۥ حَيَوٰةًۭ طَيِّبَةًۭ ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا۟ يَعْمَلُونَ
"ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ሆኖ መልካም ስራን የሰራ ጥሩ ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን፡፡ ይሠሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን"( አንነሕል :97)

በሌላ አንቀጽም አሏህﷻ እንዲህ ይላል ፦

لِّيُعَذِّبَ ٱللَّهُ ٱلْمُنَٰفِقِينَ وَٱلْمُنَٰفِقَٰتِ وَٱلْمُشْرِكِينَ وَٱلْمُشْرِكَٰتِ
"መናፍቃንንና መናፍቃትን፣ ወንዶች አጋሪዎችንና ሴቶች አጋሪዎችንም አላህ ሊቀጣና "(አል -አሕዛብ :73)

➲ሴት ልጅ ከሟች ባሏ ሃብት ድምር ውስጥ ገብታ ለውርስ መታስቧን አላህ እርም አደረገ ። አሏህﷻ እንድህ አለ፦
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لَا يَحِلُّ لَكُمْ أَن تَرِثُوا۟ ٱلنِّسَآءَ كَرْهًۭا ۖ
"እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! ሴቶችን ያስገደዳችሁ ኾናችሁ ልትወርሱ ለእናንተ አይፈቀድም" (አኒ-ሳእ:19)

➲አሏህﷻ ሴትን ተወራሽ ሳትሆን ወራሽ በማድረግ ራሷን የቻለች ሰብዓዊ ሰው መሆኗን አወጀላት። ለሷም በቅርብ ዘመዷ የሃብት ውርስ ድርሻ እንዲኖራት አደረገላት።
አሏህﷻ እንድህ ይላል፦
لِّلرِّجَالِ نَصِيبٌۭ مِّمَّا تَرَكَ ٱلْوَٰلِدَانِ وَٱلْأَقْرَبُونَ وَلِلنِّسَآءِ نَصِيبٌۭ مِّمَّا تَرَكَ ٱلْوَٰلِدَانِ وَٱلْأَقْرَبُونَ مِمَّا قَلَّ مِنْهُ أَوْ كَثُرَ ۚ نَصِيبًۭا مَّفْرُوضًۭا
«ለወንዶች ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተዉት (ንብረት) ፋንታ (ድርሻ) አላቸው፡፡ ለሴቶችም ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተዉት ከእርሱ ካነሰው ወይም ከበዛው ፋንታ አላቸው፡፡ የተወሰነ ድርሻ ተደርጓል»

ተንቢሃት


https://t.me/My_Lord_is_with_me
1.1K viewsመዲ ነኝ ተማሪዋ ٱهْدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلْمُسْتَقِيمَ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡ , edited  10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 14:01:43 فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُونِ

አስታውሱኝም አስታውሳችኋለሁና ለኔም አመስግኑ አትካዱኝም

((ሡርቱል-በቀራ-152))

የተፈጠርንለት ዋና ዓላማ አላህን በብቸኝነት መገዛት ነው እዚህች ምድር ለይ ላጭር ጊዜ ቆይተን ከዛም እንሞታለን
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

"أهل السُّنة يتركون أقوال الناس لأجل السنة، وأهل البدع يتركون السُّنة لأجل أقوال الناس"

አህለሱናዎች የመልእክተኛውን ሱና በማስቀደም የሰዎችን ንግግር ይተዋሉ። የቢድአ ባለቤቶች ግን ለሰዎች ንግግር ብለው ሱናን ይተዋሉ።
الصواعق (4/1003)


https://t.me/My_Lord_is_with_me
967 viewsመዲ ነኝ ተማሪዋ ٱهْدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلْمُسْتَقِيمَ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡ , edited  11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 10:20:51 ሸይኽ ሙቅቢል ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦

« و تعجبني كلمة لشيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله ، إنَّما يرفع الله الشخص بقدر تمسكه بسنة صلى الله عليه و سلم »

ካስገረመኝ ከሸይኹል ኢስላም ኢንኑ ተይሚያ ረሂመሁሏህ ንግግሮች "አሏህ አንድን ሰው ከፍ የሚያደርገው የአሏህን መልእክተኛ ﷺ ሱና አጥብቆ በያዘው ልክ ነው፡፡

تحفه المجيب صفحة 339



https://t.me/My_Lord_is_with_me
895 viewsመዲ ነኝ ተማሪዋ ٱهْدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلْمُسْتَقِيمَ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡ , edited  07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 10:10:38 قال العلامة الفقيه ابن عثيمين - رحمه الله - :

"إذا أردتم الخير فوالله لا نعلم طريقا خيرا من طريق السلف رضي الله عنهم، فعضوا على سنّة رسول الله بالنواجذ واسلكوا طريق السلف الصالح
وكونوا على ما كانوا عليه

ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ ይላሉ፡

መልካም ነገር ከፈለጋችሁ በአሏህ እምላለሁ ከሰለፎች መንገድ የተሻለ መልካም መንገድ አላውቅም፡፡
እነርሱ የነብዩን ሱና ፈለጋቸውን አጥብቀው የያዙ ናቸው።

በመልካምቀደምቶች ጎዳና የሚጓዙ ናቸው። እናማ ቀደምት ሰለፎቻችሁ በነበሩበት ላይ ሁሉ።

الإبداع في كمال الشرع / ص24


https://t.me/My_Lord_is_with_me
1.1K viewsመዲ ነኝ ተማሪዋرَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِي , edited  07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 14:51:38
وَقَالَ الشَّيْطَانُ لَمَّا قُضِيَ الْأَمْرُ إِنَّ اللَّهَ وَعَدَكُمْ وَعْدَ الْحَقِّ وَوَعَدتُّكُمْ فَأَخْلَفْتُكُمْ ۖ وَمَا كَانَ لِيَ عَلَيْكُم مِّن سُلْطَانٍ إِلَّا أَن دَعَوْتُكُمْ فَاسْتَجَبْتُمْ لِي ۖ فَلَا تَلُومُونِي وَلُومُوا أَنفُسَكُم ۖ مَّا أَنَا بِمُصْرِخِكُمْ وَمَا أَنتُم بِمُصْرِخِيَّ ۖ إِنِّي كَفَرْتُ بِمَا أَشْرَكْتُمُونِ مِن قَبْلُ ۗ إِنَّ الظَّالِمِينَ لَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ

(ሱረቱ ኢብራሂም፣ - 22)
ነገሩም በተፈጸመ ጊዜ ሰይጣን ይላቸዋል «አላህ እውነተኛውን ቃል ኪዳን ገባላችሁ፡፡ ቃል ኪዳንም ገባሁላችሁ፤ አፈረስኩባችሁም፡፡ ለእኔም በእናንተ ላይ ምንም ስልጣን አልበረኝም፡፡ ግን ጠራኋችሁ፡፡ ለእኔም ታዘዛችሁ፡፡ ስለዚህ አትውቀሱኝ፤ ነፍሶቻችሁንም ውቀሱ፡፡ እኔ የምረዳችሁ አይደለሁም፡፡ እናንተም የምትረዱኝ አይደላችሁም፡፡ እኔ ከአሁን በፊት ለአላህ ተጋሪ በአደረጋችሁት ነገር ካድኩ፡፡ በዳዮቹ ለእነርሱ በእርግጥ አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡»


https://t.me/My_Lord_is_with_me
1.2K viewsመዲ ነኝ ተማሪዋرَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِي , edited  11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 14:17:38 وَلَقَدْ آتَيْنَا لُقْمَانَ الْحِكْمَةَ أَنِ اشْكُرْ لِلَّهِ ۚ وَمَن يَشْكُرْ فَإِنَّمَا يَشْكُرُ لِنَفْسِهِ ۖ وَمَن كَفَرَ فَإِنَّ اللَّهَ غَنِيٌّ حَمِيدٌ (12)...


سورة لقمان( 12-34)
@ewnet_lehulum
147 viewsመዲ ነኝ ተማሪዋرَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِي , 11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 11:07:37 فَاسْتَقِمْ كَمَا أُمِرْتَ وَمَن تَابَ مَعَكَ وَلَا تَطْغَوْا ۚ إِنَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ

እንደ ታዘዝከውም ቀጥ በል፡፡ ከአንተ ጋር ያመኑትም (ቀጥ ይበሉ)፡፡ ወሰንንም አትለፉ፤ እርሱ የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነውና፡፡
سورة هود/112

ሸይኽ ኢብኑ ባዝ((አላህ ይዘንላቸው))

አላህና መልእክተኛው ባዘዙሁ ግደታ በሆነ ነገር ላይ ቀጥ ማለትን አደራህን

ከመጥፎ መከልከልን በመልካም ማዘዝን

ባንተ ስር ያሉ ቤተሰቦችህን በማንኛውም ቦታ ብትሆን ግደታህን መወጣትን አደራህን

አደራህን አላህ ግዴታ በደርገው ነገር ላይ ቀጥ በል

https://t.me/My_Lord_is_with_me
1.5K viewsመዲ ነኝ ተማሪዋرَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِي , edited  08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 21:52:31 خُلِقَ ٱلْإِنسَٰنُ مِنْ عَجَلٍۢ ۚ سَأُو۟رِيكُمْ ءَايَٰتِى فَلَا تَسْتَعْجِلُونِ
ሰው ቸኳይ ሆኖ ተፈጠረ፡፡ ተዓምራቶቼን በእርግጥ አሳያችኋለሁና አታቻኩሉኝ፡፡
አል አንቢያ (21 37)

وَيَقُولُونَ مَتَىٰ هَٰذَا ٱلْوَعْدُ إِن كُنتُمْ صَٰدِقِينَ
«ይህ ቀጠሮም መቼ ነው እውነተኞች ከኾናችሁ (አምጡት)» ይላሉ፡፡
አል አንቢያ (21 38)

لَوْ يَعْلَمُ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ حِينَ لَا يَكُفُّونَ عَن وُجُوهِهِمُ ٱلنَّارَ وَلَا عَن ظُهُورِهِمْ وَلَا هُمْ يُنصَرُونَ
እነዚያ የካዱት ከፊቶቻቸውና ከጀርባዎቻቸው ላይ እሳትን የማይከለክሉበትን እነሱም የማይረዳዱበትን ጊዜ ቢያውቁ ኖሮ (ይህንን አይሉም ነበር)፡፡
አል አንቢያ (21 39)

بَلْ تَأْتِيهِم بَغْتَةًۭ فَتَبْهَتُهُمْ فَلَا يَسْتَطِيعُونَ رَدَّهَا وَلَا هُمْ يُنظَرُونَ
ይልቁንም (ሰዓቲቱ) በድንገት ትመጣቸዋለች፤ ታዋልላቸዋለችም፡፡ መመለሷንም አይችሉም፡፡ እነሱም አይቆዩም፡፡
አል አንቢያ (21 40)

https://t.me/My_Lord_is_with_me
1.1K viewsመዲ ነኝ ተማሪዋرَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِي , edited  18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 21:51:35
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ

አላህ ቁርዐንን ያግራልን

https://t.me/My_Lord_is_with_me
1.5K viewsመዲ ነኝ ተማሪዋرَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِي , edited  18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ