Get Mystery Box with random crypto!

ከምርጦቹ ስራዎች ውስጥ… ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ | Muslim Students

ከምርጦቹ ስራዎች ውስጥ…

ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ما عمِلَ ابنُ آدمَ شيئًا أفضلَ من الصلاةِ، وصلاحِ ذاتِ البَيْنِ، وخُلُقٍ حَسَنٍ.﴾

“ከአደም ልጆች ስራዎች ውስጥ ምርጡ እነዚህ ናቸው፦ ሶላት፣ በሰዎች መካከል ማስታረቅና መልካም ስነ ምግባር።”

ሶሂህ አልጃሚ: 5645