Get Mystery Box with random crypto!

ጉዞህ ወዴየት ነው የጎግል አፈቃሪ የፌስቡክ እስርኛ የዋይፉይ ናፊቂ የቲክቶክ ምርኮኛ የስይጣን | Muslim Students

ጉዞህ ወዴየት ነው
የጎግል አፈቃሪ የፌስቡክ እስርኛ
የዋይፉይ ናፊቂ የቲክቶክ ምርኮኛ
የስይጣን ታዛዥ የኡብሊስ ጓደኛ
ነፃ አውጣ ነፍስህን በቶበት አትኛ
ተጓዥ ነህ አትርሳ የሩቅ መንገደኛ
ሲራጥ ቀብር አለህ ተነስ አትተኛ
ጀነት ወይ እሳት ነው የለህም ሶስተኛ
ሂወት እኮ ናት የቀናት ቀጠሮ
የወራት ስብስብ ያመታት ቀጠሮ
ሲያልቅ ትሞታለህ የዱኒን ቀጠሮ
ጊዜህን አትግደል በማይጠቅም ሀጃ
ሀብት ንብርትህ ነው አይሁን መቀለጃ
በኢባዳ ጠንክር እድትወጣ ነጃ