Get Mystery Box with random crypto!

የዙል ሂጃ ወር ጨረቃ በመታየቷ ነገ ሰኞ ፆሙ ይጀምራል ከነገ ጀምሮ እስከ ዙል ሂጃ 9ነኛዉ ቀን ድ | Muslim Students

የዙል ሂጃ ወር ጨረቃ በመታየቷ ነገ ሰኞ ፆሙ ይጀምራል ከነገ ጀምሮ እስከ ዙል ሂጃ 9ነኛዉ ቀን ድረስ መፆም እጅግ ከሚወደዱ መልካም ስራዎች ዉስጥ አንዱ ነዉና በፆም እንበረታታ

ማሳሰቢያ፦

ከአሁኑ ሰዐት ጀምሮ የተለያዩ ዒባዳዎች ላይ መጠንከር አጅሩ እጂግ ላቅ ያለ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለዉምና ፦
-በፆም
-በሶደቃ
-ቁርዐንን በመቅራት
-ዚክር በማለት
-ከወንጀል እራሳችንን በማቀብ
-ሱና ሶላቶችን በመስገድ እንደዚሁም ሌሎችንም መልካም ስራዎች ላይ ልንበረታ ይገባል